የሞባይል የፅሁፍ ጥቅል የሞባይል የፅሁፍ መልዕክት ጥቅል እጅግ በአነስተኛ ዋጋ በርካታ የፅሁፍ መልዕክቶችን በማግኘት እንደልብዎ ያውጉ! ማይ ኢትዮቴሌ መተግግሪያ፣ ቴሌብር እንዲሁም በኢትዮ ገበታ *999# በመደወል ለራስዎም ይግዙ፤ ለወዳጆችዎም በስጦታ ይላኩ! 5 የፅሁፍ መልዕክቶችን ሲልኩ 5 ተጨማሪ መልዕከቶችን በቦነስ ያገኛሉ፡፡ 5 የፅሁፍ መልዕክቶችን ሲልኩ 5 ተጨማሪ መልዕከቶችን በቦነስ ያገኛሉ፡፡ ዕለታዊየፅሁፍ መልዕክት ጥቅል የጥቅል መጠንዋጋ30 የፅሁፍ መልዕክት 3 ብር 50 የፅሁፍ መልዕክት 5 ብር ሳምንታዊየፅሁፍ መልዕክት ጥቅል የጥቅል መጠንዋጋ200 የፅሁፍ መልዕክት 13 ብር 350 የፅሁፍ መልዕክት 20 ብር ወርኃዊየፅሁፍ መልዕክት ጥቅል የጥቅል መጠንዋጋ800 የፅሁፍ መልዕክት 45 ብር 1300 የፅሁፍ መልዕክት 65 ብር ለአንድ ጊዜ ብቻ ወይም በየወሩ በቋሚነት መግዛት ይችላሉ! በቴሌብር ለሚገዙ ተጨማሪ 20% ተጨማሪ የጥቅል መጠን ያገኛሉ!