የቅዳሜና እሁድ ጥቅል በቴሌብር ሱፐርአፕ

የቅዳሜና እሁድ ጥቅል ለተወዳጅ ልጆችዎ የሚጠቅመውንና ብዙ ተንቀሳቃሽ ምስሎችን የያዘውን ኪድጆን አካቶ ለቅዳሜና እሁድ የተዘጋጀ ነው፡፡

escalator_warning

  • 400 ሜ.ባ + 350 ሜ.ባ ለኪድጆ
ብር20

escalator_warning

  • 700 ሜ.ባ+ 500 ሜ.ባ ለኪድጆ
ብር30

escalator_warning

  • 1.2 ጊ.ባ+ 850 ሜ.ባ ለኪድጆ
ብር50

ማስታወሻ

  • ጥቅሉን በማንኛውም የሳምንቱ ቀናት መግዛት የሚችሉ ሲሆን መጠቀም የሚቻለው ግን ቅዳሜና እሁድ ብቻ ነው፡፡
  • ጥቅሉ ለ48 ሰዓታት የሚያገለግል ሲሆን አርብ ሌሊት 6፡00 ጀምሮ እስከ እሁድ ሌሊት 6፡00 መጠቀም ይችላሉ፡፡
  • ያልተጠቀሙበት ቀሪ ጥቅል ካለ ለቀጣይ አንድ ሳምንት (ቅዳሜና እሁድ) ይተላለፍልዎታል፡፡
  • ለኪድጆ የተሰጠውን የዳታ ጥቅል ለሌላ አገልግሎት መጠቀም አይቻልም፡፡