የአንድ ብር ጥቅል አንድ ብር ብዙ ምክንያት! እኛ ጋር አንድ ብር ትልቅ ዋጋ አላት! በማይ ኢትዮቴል ወይም በቴሌብር አልያም በአጭር ቁጥር *999# በመደውል ጥቅሉን ይግዙ። የድምጽ ጥቅል 1 ብር 4 ደቂቃ ለአገር ውስጥ ጥሪ ብቻ ዳታ ጥቅል 1 ብር 30 ሜባ የሞባይል ዳታ የአጭር መልእክት ጥቅል 1 ብር 86 ለአገር ውስጥ መልእክት ብቻ የቴሌግራም ጥቅል 1 ብር 150 ሜጋ ለቴሌግራም ብቻ ደንብና ሁኔታዎችእንደምርጫዎ በየቀኑ ወይም በየወሩ በተደጋጋሚ ጥቅሉን መግዛት ይችላሉ።ጥቅሉ፤ከተገዛበት ጀምሮ ባለው አንድ ስዓት ጊዜ ውስጥ ብቻ የሚቆይ ይሆናል።ከአንድሰዓት በኋላ ያልተጠቀሙበት ጥቅል አገልግሎት ላይ አይውልም።ወደሌላሰው ማስተላልፈ ሆነ ጥቅሉን መቀየር አይቻልም።በሥራ የዋሉ ነባር የጥቅል ቢዝነስሕጎች ተፈጻሚ ይሆናሉ።