የአካል ጉዳተኞች ጥቅል
20% ቅናሽ
ዕለታዊ የድምፅ ጥቅል
30 ደቂቃ + ነጻ የሌሊት 30 ደቂቃ
5 ብር
60 ደቂቃ + ነጻ የሌሊት 60 ደቂቃ
10 ብር
25% ቅናሽ
ሳምንታዊ የድምፅ ጥቅል
100 ደቂቃ + ነጻ የሌሊት 100 ደቂቃ
20 ብር
200 ደቂቃ + ነጻ የሌሊት 200 ደቂቃ
35 ብር
30% ቅናሽ
ወርኃዊ የድምፅ ጥቅል
300 ደቂቃ + ነጻ የሌሊት 300 ደቂቃ
70 ብር
500 ደቂቃ + ነጻ የሌሊት 500 ደቂቃ
110 ብር
35% ቅናሽ
የወርኃዊ መልእክት
200 መልእክት
8 ብር
400 መልእክት
15 ብር
35% ቅናሽ
ዕለታዊ የኢንተርኔት ጥቅል
150 ሜ.ባ + ነጻ 150 ሜ.ባ ዕለታዊ
4 ብር
300 ሜ.ባ + ነጻ 300 ሜ.ባ
8 ብር
35% ቅናሽ
ሳምንታዊ የኢንተርኔት ጥቅል
1 ጊ.ባ + 1 ጊ.ባ የቴሌግራም
45 ብር
3 ጊ.ባ + 1 ጊ.ባ የቴሌግራም
90 ብር
35% ቅናሽ
ወርኃዊ የኢንተርኔት ጥቅል
2 ጊ.ባ + 1 ጊ.ባ የቴሌግራም
85 ብር
6 ጊ.ባ + 1 ጊ.ባ የቴሌግራም
200 ብር
10 ጊ.ባ + 1 ጊ.ባ የቴሌግራም
305 ብር
የአካል ጉዳተኞች ጥቅል
የድምፅ ጥቅል
የመልእክት ጥቅል
የኢንተርኔት ጥቅል
ማስታወሻ:
- ሁሉም ዋጋዎች 15% ተጨማሪ እሴት ታክስና 5% ኢክሳይዝ ታክስ ያካተቱ ናቸው።
- በቴሌብር ሱፐርአፕ ጥቅሎችን የሚገዙ ደንበኞች ተጨማሪ 10% ስጦታ ያገኛሉ።
ለጥቅሉ ብቁ ለመሆን፤
- የአካል ጉዳተኞች ጥቅል፤ በልዩ ሁኔታ በተፈቀደላቸው ዝርዝር ውስጥ የሚካተቱ አካል ጉዳተኛ ደንበኞችን (መስማትና ማየት የተሳናቸውን፣ የአካል ጉዳት፣ የአእምሮ እክልና የሥጋ ደዌ ሕመምተኞችን) መሠረት ያደረገ ነው።
- የተፈቀደላቸው የቅድመ ክፍያ፣ ድኅረ ክፍያና ሁለቱም ተጠቃሚ ደንበኞች ጥቅሉን ለመግዛት ብቁ ይሆናሉ።
- ለአካል ጉዳተኞች የተፈቀደውን ጥቅል ለማግኘት፤ ደንበኞች አቅራቢቸው ወደሚገኝ የኢትዮ ቴሌኮም የሽያጭ ማዕከል በአካል በመቅረብ መመዝገብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ለተፈቀደላቸው (ዝርዝር ውስጥ ለተካተቱ) አካል ጉዳተኞች፤ ጥቅሉን መግዛትና በስጦታ መላክ ይቻላል፤ ሆኖም ከዝርዝር ውጪ ያሉ ደንበኞች ጥቅሉን መግዛትም ሆነ በስጦታ መላክ አይቻልም።
- እንዲሁም ጥቅልን ወደ ሌላ ሰው ማስተላለፍና ጥቅል መቀየር አይቻልም።