ጨረታ ሰነዱ የሚሸጥበት ቀን ከመጋቢት 1 -18 ቀን 2ዐ15 ዓ.ም

ጨረታዉ የሚዘጋበት  ቀን መጋቢት 18 ቀን 2ዐ15 ዓ.ም

ጨረታዉ የሚከፈትበት  ቀን መጋቢት 19 ቀን 2ዐ15 ዓ.ም

የኢትዮ ቴሌኮም ማዕከላዊ ሰሜን ሪጅን በሪጅኑ ስር አገልግሎት ላይ ያልዋሉ የህንፃ እና ግቢ ቦታዎችን ለንግድ ና ለቢሮ አገልግሎት ማከራየት በመፈለጉ ፍላጎት ያላቸውንና መስፈርቱን የሚያሟሉ ተከራዩችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ቦታዎችን ማከራየት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ከዚህ በታች የተመለከቱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች  በጨረታው መወዳደር ይችላሉ፡፡

  1. ተጫራቾች የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆን አለባቸው፡፡
  2. ጨረታው ከ መጋቢት 1፤2015 ዓ.ም ጀምሮ እስከ መጋቢት 18፤2015 ዓ.ም ድረስ ክፍት ሆኖ ይቆያል፡፡ ማንኛውም ተጫራች እስከ መጋቢት 18 ቀን 2015 ዓ.ም ከቀኑ 11፡00 ሰዓት ድረስ የጨረታ መወዳደሪያ ሰነዱን ለማዕከላዊ ሰሜን ሪጅን ኢትዩ ቴሌኮም ደብረ ብርሃን ስላሴ ህንፃ፤ ቢ. ቁጥር 307 ማስገባት ይኖርበታል፡፡
  3. ጨረታው መጋቢት 18 ቀን 2015 ዓ.ም ከቀኑ 11፡00 ሰዓት ተዘግቶ መጋቢት 19 ቀን 2015 ዓ/ም ከጠዋቱ 4፡00 ተጫራቾች እና ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
  4. አከራይ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  5. ተጫራቾች መረጃ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር 0116-37-54-30 መደወል ይችላሉ ፡፡
  6. ለበለጠ መረጃ  በኢትዮ ቴሌኮም ድረ ገጽ www.ethiotelecom.et ላይ ወይም ከ መጋቢት 1፤2015 ዓ.ም ጀምሮ ባሉት ቀናት ውስጥ በአዲስ ዘመንና በኢትዮጵያን ሔራልድ ጋዜጦች ላይ የታተመውን ዝርዝር ማስታወቂያ መመልከት ይቻላሉ፡፡ በተጨማሪም  ማዕከላዊ ሰሜን ሪጅን ኢትዩ ቴሌኮም /ደብረ ብርሃን/ ስላሴ ህንፃ፤ ቢ. ቁጥር 307 ዘወትር በስራ ቀንና ሰዓት በአካል በመገኘት መጠየቅ ይችላሉ፡፡

ማስታወሻ፡- ለተከራዩች የሚከራዩትን ህንፃ እና የግቢ ቦታዎችን መገኛ ቦታ እና ስፋት በሚከተለው መልኩ ተገልጿል (አባሪ 1)

በማዕከላዊ ሰሜን ሪጅን ኢትዩ ቴሌኮም ስር የሚከራዩ ህንፃ /ግቢ የመገኛ ቦታ እና ስፋት (አባሪ 1)

.

የቦታ ስም

ስፋት በካሜ

ዋጋ በካ.ሜ ተ.እ.ታን ጨምሮ (ብር)

ማብራሪያ

1

መሃል ሜዳ

308.06

 

አዲስ G+2 ህንጻ ላይ

2

ፍቼ

169.73

 

አንደኛ ፎቅ ላይ

3

በኬ

24.95

 

 

4

አሊዶሮ

24.95

 

 

5

ቱሉሚልኪ

24.95

 

 

6

ፍልቅልቅ

24.95

 

 

7

ወበሪ

24.95

 

 

8

ፈጥራ

53.86

 

 

9

ዘመሮ

24.95

 

 

10

አርማንያ

24.95

 

 

11

ጊናገር

24.95

 

 

12

ጁሁር

24.95

 

 

13

ሙሎ

53.86

 

 

 

Share This Post:

Share on facebook
Share on telegram
Share on twitter
Share on linkedin

Follow Us

Recent Posts

Archives