ሞባይል ድምጽ ጥቅል

በሞባይል ድምጽ ጥቅል አገልግሎታችን ዘና ይበሉ!

ካሉን ብዙ የሞባይል ጥቅል አማራጮች አንዱን በቅናሽ ይምረጡ .

ማይ ኢትዮ ቴል ወይም ቴሌብርን ወይም *999# ተጠቅመው ለራሶም ይግዙ ለወዳጅ ዘመድዎም ይላኩ

 

እለታዊ ሞባይል
የድምጽ ጥቅል

የጥቅል መጠንዋጋ
20 ደቂቃ + 10 ደቂቃ የሌሊት ቦነስ 5 ብር
45 ደቂቃ + 20 ደቂቃ የሌሊት ቦነስ 10 ብር
70 ደቂቃ + 30 ደቂቃ የሌሊት ቦነስ 15 ብር
95 ደቂቃ + 45 ደቂቃ የሌሊት ቦነስ 20 ብር

ሳምንታዊ ሞባይል
የድምጽ ጥቅል

የጥቅል መጠንዋጋ
77 ደቂቃ + 40 ደቂቃ የሌሊት ቦነስ 25 ብር
120 ደቂቃ + 60 ደቂቃ የሌሊት ቦነስ 35 ብር
160 ደቂቃ + 80 ደቂቃ የሌሊት ቦነስ 45 ብር

ለ 7 ቀን የሚቆይ

ወርሃዊ ሞባይል
የድምጽ ጥቅል

የጥቅል መጠንዋጋ
135 ደቂቃ + 65 ደቂቃ የሌሊት ቦነስ 50 ብር
195 ደቂቃ + 95 ደቂቃ የሌሊት ቦነስ 70 ብር
300 ደቂቃ + 150 ደቂቃ የሌሊት ቦነስ 100 ብር
600 ደቂቃ + 300 ደቂቃ የሌሊት ቦነስ 170 ብር
900 ደቂቃ + 450 ደቂቃ የሌሊት ቦነስ 250 ብር
2000 ደቂቃ + 1000 ደቂቃ የሌሊት ቦነስ 500 ብር

ለ 30 ቀን የሚቆይ

የማታ
የድምጽ ጥቅል

60 ደቂቃ 4 ብር
140 ደቂቃ 8 ብር

ከምሽቱ 11 ሰዓት እስከ ንጋቱ 12 ሰዓት የሚቆይ