ልዩ የተማሪዎች ጥቅል
ከ100% ስጦታ ጋር
ወርኃዊ | የጥቅል ዐይነት | ዋጋ | የጥቅል መጠን | ስጦታ |
---|---|---|---|---|
ወርኃዊ | የድምፅ ጥቅል | 34 ብር | 195 ደቂቃ + 100 መልእክት | 195 ደቂቃ |
ወርኃዊ | የዳታ ጥቅል | 35 ብር | 1 ጊባ + 100 መልእክት | 1 ጊባ |
ወርኃዊ | 77 ብር | 2 ጊባ + 110 መልእክት | 2 ጊባ | |
ወርኃዊ | 189 ብር | ያልተገደበ የሌሊት ዳታ | ||
ወርኃዊ | የድምፅ + ዳታ ጥቅል | 64 ብር | 365 ደቂቃ + 1 ጊባ + 150 መልእክት | 365 ደቂቃ |
የድምፅ ጥቅል
ዋጋ
34 ብር
የጥቅል መጠን
195 ደቂቃ + 100 መልእክት
ስጦታ
195 ደቂቃ
የዳታ ጥቅል (1)
ዋጋ
35 ብር
የጥቅል መጠን
1 ጊባ + 100 መልእክት
ስጦታ
1 ጊባ
የዳታ ጥቅል (2)
ዋጋ
77 ብር
የጥቅል መጠን
2 ጊባ + 110 መልእክት
ስጦታ
2 ጊባ
የዳታ ጥቅል (3)
ዋጋ
189 ብር
የጥቅል መጠን
ያልተገደበ የሌሊት ዳታ
የድምፅ + ዳታ ጥቅል
ዋጋ
64 ብር
የጥቅል መጠን
365 ደቂቃ + 1 ጊባ + 150 መልእክት
ስጦታ
365 ደቂቃ
ማስታወሻ:-
- ከትምህር ተቋማት ባገኘነው ዝርዝር መሠረት ከዚህ ቀደም የተማሪነት መረጃዎ ከተመዘገበ ጥቅሎቹን በቴሌብር ሱፐርአፕ ወይም በ *999# መግዛት ይችላሉ!
- ከዚህ ቀደም የተማሪነት መረጃዎ ካልተመዘገበ ወይም ጥቅሎቹን መግዛት ካልቻሉ አቅራቢያዎ በሚገኝ የአገልግሎት ማዕከላችን በመቅረብ መመዝገብ እና መግዛት ይችላሉ፡፡
- በቴሌብር ሱፐርአፕ ሲገዙ ተጨማሪ 20% ስጦታ ያገኛሉ፡፡
- ስጦታዎቹ ከሌሊት 6 ሰዓት እስከ ንጋት 12 ሰዓት ድረስ ያገለግላሉ!
- የመሰናዶ፣ ኮሌጅ እና ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በምትማሩበት የትምህርት ተቋም ባስመዘገባችሁት የሞባይል ቁጥር አገልግሎቱን ማግኘት ትችላላችሁ!
- ከትምህር ተቋማት ባገኘነው ዝርዝር መሠረት ከዚህ ቀደም የተማሪነት መረጃዎ ከተመዘገበ ጥቅሎቹን በቴሌብር ሱፐርአፕ ወይም በ *999# መግዛት ይችላሉ!
- ከዚህ ቀደም የተማሪነት መረጃዎ ካልተመዘገበ ወይም ጥቅሎቹን መግዛት ካልቻሉ አቅራቢያዎ በሚገኝ የአገልግሎት ማዕከላችን በመቅረብ መመዝገብ እና መግዛት ይችላሉ፡፡
- በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ሲገዙ ተጨማሪ 20% ስጦታ ያገኛሉ፡፡