Persons With Disability-Mobile Package

የአካል ጉዳተኞች ጥቅል

20% ቅናሽ


ዕለታዊ የድምፅ ጥቅል

30 ደቂቃ + ነጻ የሌሊት 30 ደቂቃ

5 ብር

60 ደቂቃ + ነጻ የሌሊት 60 ደቂቃ

10 ብር
25% ቅናሽ


ሳምንታዊ የድምፅ ጥቅል

100 ደቂቃ + ነጻ የሌሊት 100 ደቂቃ

20 ብር

200 ደቂቃ + ነጻ የሌሊት 200 ደቂቃ

35 ብር
30% ቅናሽ


ወርኃዊ የድምፅ ጥቅል

300 ደቂቃ + ነጻ የሌሊት 300 ደቂቃ

70 ብር

500 ደቂቃ + ነጻ የሌሊት 500 ደቂቃ

110 ብር
35% ቅናሽ


የወርኃዊ መልእክት

200 መልእክት

8 ብር

400 መልእክት

15 ብር
35% ቅናሽ


ዕለታዊ የኢንተርኔት ጥቅል

150 ሜ.ባ + ነጻ 150 ሜ.ባ ዕለታዊ

4 ብር

300 ሜ.ባ + ነጻ 300 ሜ.ባ

8 ብር
35% ቅናሽ


ሳምንታዊ የኢንተርኔት ጥቅል

1 ጊ.ባ + 1 ጊ.ባ የቴሌግራም

45 ብር

3 ጊ.ባ + 1 ጊ.ባ የቴሌግራም

90 ብር
35% ቅናሽ


ወርኃዊ የኢንተርኔት ጥቅል

2 ጊ.ባ + 1 ጊ.ባ የቴሌግራም

85 ብር

6 ጊ.ባ + 1 ጊ.ባ የቴሌግራም

200 ብር

10 ጊ.ባ + 1 ጊ.ባ የቴሌግራም

305 ብር

የአካል ጉዳተኞች ጥቅል

የድምፅ ጥቅል

የመልእክት ጥቅል

የኢንተርኔት ጥቅል

ማስታወሻ:

  • ሁሉም ዋጋዎች 15% ተጨማሪ እሴት ታክስና 5% ኢክሳይዝ ታክስ ያካተቱ ናቸው።
  • በቴሌብር ሱፐርአፕ ጥቅሎችን የሚገዙ ደንበኞች ተጨማሪ 10% ስጦታ ያገኛሉ።

ለጥቅሉ ብቁ ለመሆን፤

  • የአካል ጉዳተኞች ጥቅል፤ በልዩ ሁኔታ በተፈቀደላቸው ዝርዝር ውስጥ የሚካተቱ አካል ጉዳተኛ ደንበኞችን (መስማትና ማየት የተሳናቸውን፣ የአካል ጉዳት፣ የአእምሮ እክልና የሥጋ ደዌ ሕመምተኞችን) መሠረት ያደረገ ነው።
  • የተፈቀደላቸው የቅድመ ክፍያ፣ ድኅረ ክፍያና ሁለቱም ተጠቃሚ ደንበኞች ጥቅሉን ለመግዛት ብቁ ይሆናሉ።
  • ለአካል ጉዳተኞች የተፈቀደውን ጥቅል ለማግኘት፤ ደንበኞች አቅራቢቸው ወደሚገኝ የኢትዮ ቴሌኮም የሽያጭ ማዕከል በአካል በመቅረብ መመዝገብ ይኖርባቸዋል፡፡
  • ለተፈቀደላቸው (ዝርዝር ውስጥ ለተካተቱ) አካል ጉዳተኞች፤ ጥቅሉን መግዛትና በስጦታ መላክ ይቻላል፤ ሆኖም ከዝርዝር ውጪ ያሉ ደንበኞች ጥቅሉን መግዛትም ሆነ በስጦታ መላክ አይቻልም።
  • እንዲሁም ጥቅልን ወደ ሌላ ሰው ማስተላለፍና ጥቅል መቀየር አይቻልም።