ከውጭ አገራት ገንዘብ ይቀበሉ፤ እጥፍ ድርብ የበዓል ስጦታ ያግኙ!

13% ቦነስ + የዕድል ጨዋታ

ከውጭ አገራት በቴሌብር ሃዋላ ገንዘብ ሲቀበሉ 13% የገንዘብ ስጦታ በተጨማሪ የኢድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል በቀለያ እስከ 100 ሺህ ብር ዋጋ ያላቸው የዓይነት ሽልማቶችን በዕድል ጨዋታ ማግኘት ይችላሉ፡፡

In-kind Gifts typeQuantityUnit Value in ETB
Arabian majlis 15100,000
Holiday Sheep Gift 2015,000
Yeba’al Asbeza5010,000
Holiday pocket money gift3005,000
Monthly 1GB data packageMultiple 60

የአረፋ የገንዘብ መላኪያ ሽልማት (ወይም ማበረታቻ) መግለጫ

  • በዓለም አቀፍ የሃዋላ አጋሮቻችን፣ በቪዛ ዳይሬክት፣ ቴሌብር ሬሚት እና ዌስተርን ዩኒየን በኩል ከውጭ አገራት ገንዘብ ሲቀበሉ ከእያንዳንዱ ምንዛሬ ተጨማሪ 13% የገንዘብ ስጦታ ያገኛሉ፡፡
  • በዌስተርን ዩኒየን በኩል በአገልግሎት መስጫ ማዕከላችን የሚቀበሉ ደንበኞች ወደ ቴሌብር አካውንታቸው ሲያስገቡ የገንዘብ ስጦታውን የሚቀበሉ ይሆናል፡፡
  • ይህ የበዓል ስጦታ የሚቆየው ከግንቦት 23 እስከ ሰኔ 7 ቀን 2017 ዓ.ም ብቻ ነው፡፡
  • 13% የገንዘብ ስጦታው የማንኛውም ግብይት ለመክፈል ይችላሉ፡፡
  • 13% የገንዘብ ስጦታው በተጨማሪ የዓይነት ሽልማቶችን የሚያገኙበት የዕድል ጨዋታ በቴሌብር ሱፐርአፕ ያገኛሉ፡፡
  • 13,000 ብር እና ከዛ በላይ በቴሌብር ሃዋላ የሚቀበሉ ደንበኞች የዕድል ጨዋታ ማግኘት ይችላሉ፡፡
  • አሸናፊዎች በቴሌብር ሱፐርአፕ ላይ በአረፋ ዕድል ጨዋታ የሚመረጡ ይሆናል፡፡
  • ደንበኞች የሚያገኙት የዕድል ጨዋታ እንደሚቀበሉት የሃዋላ መጠን ይወሰናል
    • >=$100 ለሚቀበሉ አንድ ጊዜ የዕድል ጨዋታ አላቸው
    • >=$150 ለሚቀበሉ ሁለት ጊዜ የዕድል ጨዋታ አላቸው
    • >=$200 ለሚቀበሉ ሶስት ጊዜ የዕድል ጨዋታ አላቸው
  • በዕድል ጨዋታ የሚያገኙት የዓይነት ስጦታ በኤሌክትሮኒክስ ገንዘብ መልክ የሚሰጥዎ ይሆናል፡፡
  • ከ 100,000 ብር በስተቀር ሌሎች በዕድል ጨዋታ ያገኟቸው ስጦታዎች ባገኙበት የሞባይል ቁጥር ወዲያውኑ የሚላክልዎ ይሆናል፡፡ የ 100,000 ብር ሽልማቱ ግን በእኛ በኩል ማረጋገጫ ሲገኝ የሚላክልዎ ይሆናል፡፡
  • ያልተጨዋቱበት የዕድል ጨዋታ ለተጨማሪ ጊዜ አይራዘምም፡፡
  • ደንበኞች ስጦታ እንደደረሳቸው እና እንደተቀበሉ በፅሁፍ መልዕክት 127 የሚላክላቸው ይሆናል፡፡