ኢትዮ ቴሌኮም ፋይበር ኦፕቲክ ኢንስፔክሽን ማይክሮስኮፕ (Fiber Optic Inspection Microscope.) ለማቅረብ ብቁ የሆኑ ተጫረቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

ኢትዮ ቴሌኮም ፋይበር ኦፕቲክ ኢንስፔክሽን ማይክሮስኮፕ (Fiber Optic Inspection Microscope.) ለማቅረብ ብቁ የሆኑ ተጫረቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ በጨረታው(ጨረታ ቁጥር 4275357) ለመሳተፍ ፍላጎት ያላቸው ድርጅቶች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ መቶ ብር በመክፈል ከታች በተገለፁት ድህረ ገፆች ላይ ማግኘት ይችላሉ፡፡

– የጨረታ ሰነድ ለመግዛት: www.afrotender.com, www.extratenders.com.et እና www.2merkato.com በ ኢትዮ ቴሌኮም አቅራቢዎች ዝርዝር ላይ ለመመዝገብ: “https://erp.ethiotelecom.et/OA_HTML/jsp/pos/suppreg/SupplierRegister.jsp?ouid=0EED8A04B857259C”.  ለማንኛውም ተጨማሪ መረጃ: https://www.ethiotelecom.et/tender/, www.afrotender.com, www.extratenders.com.et እና www.2merkato.com ጨረታው ከ ግንቦት 25 2017፣ ቀን ጀምሮ እስከ ሰኔ 16 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ ክፍት ሆኖ ይቆያል፡፡ ማንኛውም ተጫራች እስከ ሰኔ 16 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 11:30 ሰዓት ድረስ የጨረታ መወዳደሪያ ሰነዱን በኢትዮ ቴሌኮም ዋናው መ/ቤት ቢሮ ቁጥር 211 ማስገባት ይኖርበታል፡፡

ማስታወሻ ፡-

– ኢትዮ ቴሌኮም የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

– ጨረታውን በ ከፊል መወዳደር አይቻልም፡፡

Share This Post:

Share on facebook
Share on telegram
Share on twitter
Share on linkedin
Share on reddit
Share on pinterest
Share on tumblr
Share on whatsapp

Follow Us

Recent Posts

ኢትዮ ቴሌኮም ለድርጅቱ አገልግሎት የማይሰጡ፡ የተለያዩ የኔትዎርክ እና የፖወር ዕቃዎችን፣ የእንጨት ፖሎችን እና ኮምቦልቻ የሚገኘውን የፖል መቀቀያ ማሽን፣አዳዲስ ኘሪንተሮችን፣ያገለገሉ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ እና ኤል.ኢ.ዲ መብራቶች እና የእሳት ማጥፍያዎችን፣ ቁርጥራጭ የኤች.ዲ.ፒ ዳክቶች፣ ብረታ ብረቶች፣ ካርቶኖች እና ወረቀቶችን፣ የእንጨት ማሸጊያ ሳጥኖች፣ አጣናዎች እና ፓሌቶችን ባሉበትሁኔታበጨረታአወዳድሮመሸጥይፈልጋል፡፡

Read More »
Archives