ቋሚ የወርኃዊ ጥቅል ተጠቃሚዎች ማበረታቻ

ያለማቋረጥ እንደ ተገናኙ በመቆየት፤ በየወሩ የሚያድግ ጉርሻ ያግኙ

ወርኃዊ የዳታ ወይም ድምፅ ጥቅል በሚገዙበት ጊዜ፤ ቋሚ የሚለውን መርጠው ሲጠቀሙ የሚያድግና የማይቋረጥ ስጦታ ይቀበሉ።

የቋሚ ጥቅል ተጠቃሚዎች ማበረታቻ እቅድ፤ ቋሚ የሆነ አጠቃቀምን በማስተዋወቅ ደንበኞች የአገልግሎቱ ተጠቃሚ የመሆን ቆይታቸውን በማሳደግ፤ እንዲሁም ከአገልግሎቱ ሳይቋረጡ እንደ ተገናኙ በመቆየት ለተከታታይ ወራት የተለያዩ ጥቅሎችን በስጦታ መልክ ማግኘት ይችላሉ።

ገጽታዎቹ፡
  • ለሁለተኛ ጊዜ የደንበኝነት ምዝገባቸውን ያደሱ ደንበኞችን አገልግሎቱን ያቀርባል
  • ደረጃ በደረጃ የሚያግድጉ ጥቅሎችን ጉርሻ ይሰጣ
  • ⇒ ለ2ኛው ወር 5% ጉርሻ
  • ⇒ ለ3ኛው ወር 10% ጉርሻ
  • ⇒ ለ4ተኛው ወር 15% ቦነስ

ወርኃዊ ቋሚ የዳታ ጥቅል ከተከታታይ ጉርሻ (ሜባ) ጋር

Recurring Packages2nd Month3rd Month4th MonthPrice
650 MB                 33                65                 98 43 Birr
1 GB                 51              102               154 60 Birr
2 GB               102              205               307 120 Birr
4 GB               205              410               614 210 Birr
10 GB               512           1,024            1,536 455 Birr
20 GB            1,024           2,048            3,072 660 Birr
50 GB            2,560           5,120            7,680 960 Birr
100 GB + Unlimited SMS            5,120          10,240          15,360 1229 Birr
5G => 150GB            7,680          15,360          23,040 1500 Birr
5G=> 250GB          12,800          25,600          38,400 1800 Birr

ቋሚ የድምፅ ጥቅል ከተከታታይ ጉርሻ (ሜባ) ጋር

የጥቅል ዐይነት2ኛ ወር3ኛ ወር4ኛ ወርዋጋ
140 ደቂቃ + 35 መልእክት+ ተጨማሪ 140 ደቂቃ 7142150 ብር
199 ደቂቃ + 50 መልእክት+ ተጨማሪ 199 ደቂቃ 10203070 ብር
400 ደቂቃ + 1ጊባ + 95 መልእክት + ተጨማሪ 400 ደቂቃ 204060130 ብር
550 ደቂቃ + 1ጊባ + 120 መልእክት+ ተጨማሪ 550 ደቂቃ 285583165 ብር
1330 ደቂቃ + 2ጊባ + 195 መልእክት+ ተጨማሪ 1330 ደቂቃ 67133200270 ብር
1900 ደቂቃ + 380 መልእክት+ ተጨማሪ 1900 ደቂቃ 95190285525 ብር

ቋሚ የድምፅ + ዳታ ጥቅል ከተከታታይ ጉርሻ (ሜባ) ጋር

Recurring Packages2nd Month3rd Month4th MonthPrice
140 Min + 35 SMS + 140 Min Bonus7142150 Birr
199 Min + 50 SMS + 199 Min Bonus10203070 Birr
400 Min + 1GB + 95 SMS + 400 Min Bonus204060130 Birr
550 Min + 1GB + 120 SMS + 550 Min Bonus285583165 Birr
1330 Min + 2GB + 195 SMS + 1330 Min Bonus67133200270 Birr
1900 Min + 380 SMS + 1900 Min Bonus95190285525 Birr

  1. ብቁነት
  • ለቦነሱ ብቁ ለመሆን ቢያንስ በተከታታይ ሁለት ወራት ከተፈቀዱ ቋሚ የወርኃዊ ጥቅሎች ውስጥ የአገልግሎት መቋረጥ ሳይኖር በየወሩ ቋሚ ተጠቃሚ መሆን ይጠበቅብዎታል።
  1. ስለአገልግሎት መቋረጥ
  • በአነስተኛ ሂሳብ ምክንያት አገልግሎቱ ሳይታደስ ከቀረ የመጠበቂያ ጊዜ (pending status) ውስጥ የሚገቡ ይሆናል።
  • አካውንትዎን ለመሙላት የ5 ቀን የእፎይታ ጊዜ ያለዎ ሲሆን፤በዚህ ጊዜ ውስጥ ከሞሉ አገልግሎቱ  ታድሶ ይቀጥላል፤ ጉርሻዎትንም ያገኛሉ።
  • ነገር ግን በተሰጠው የ5 ቀን ጊዜ ውስጥ ሳይሞሉ ከቀሩ ማበረታቻውን የማያገኙ ይሆናል።
  • ጥቅሉን በኋላ ላይ እንደገና ከጀመረ እንደ አዲስ ግዢ ይቆጠራል። በዚህም የማበረታቻ ጉርሻ ሂደቱ እንደ አዲስ ይጀመራል። ቦነሱን እንደገና ለማግኘት፣ ሁለት ተከታታይ ስኬታማ እድሳቶች ያስፈልጉዎታል።
  1. የተፈቀደላቸው የማበረታቻው ተጠቃሚዎች
  • ይህ አገልግሎት የተፈቀደው ለቋሚ ወርኃ ዳታ፣ ድምፅ ወይም ድምፅ + ዳታ ጥቅሎች ተጠቃሚዎች የቀረበ ነው።
  • ነገር ግን የማኅበራዊ፣ ያልተገደበ እና ፍሌክሲ ጥቅል ተጠቃሚዎች በማበረታቻው ያልተካተቱ ናቸው።
  1. የጉርሻ ሕጎችና መስፈርቶች
  • ደንበኞች ከ5 ቀናት በላይ መሙላት ካልቻሉ ማበረታቻውን አያገኝም፣ በተጨማሪም አገልግሎቱ በቀጥታ የሚቋረጥ ይሆናል።
  • በማበረታቻው የሚያገኙት ጉርሻዎች የሚያገለግሉት ለ7 ቀናት ነው።
  • ማንኛውም ጉርሻዎች ለ7 ቀናት የሚያገለግሉ፤ ሲሆን በተጠቀሰው ቀን ውስጥ ካልተጠቀሙበት ወደ ቀጣይ ቀናት አይዛወርም።
  • ጉርሻውን ወደ ሌላ ተጠቃሚ ማስተላለፍም ሆነ ወደ ገንዘብ መቀየር አይቻልም።
  • ነባር የቋሚ ወርኃዊ ጥቅል ደንብና ሕጎች ተፈጻሚነት አላቸው።
  1. ለማደስ እና ዳግም ለማስጀምር
  • ከአራተኛው ወር ጀምሮ አገልግሎቱ እስኪቋረጥ ድረስ ደንበኞቻቸው የአራተኛውን ወር ጉርሻ  ይቀበላሉ።
  • አገልግሎቱ ከተቋረጠ እንደገና ማስጀመር ይችላሉ።