የቅዳሜና እሁድ ጥቅል በቴሌብር ሱፐርአፕ
ማስታወሻ
- ጥቅሉን በማንኛውም የሳምንቱ ቀናት መግዛት የሚችሉ ሲሆን መጠቀም የሚቻለው ግን ቅዳሜና እሁድ ብቻ ነው፡፡
- ጥቅሉ ለ48 ሰዓታት የሚያገለግል ሲሆን አርብ ሌሊት 6፡00 ጀምሮ እስከ እሁድ ሌሊት 6፡00 መጠቀም ይችላሉ፡፡
- ያልተጠቀሙበት ቀሪ ጥቅል ካለ ለቀጣይ አንድ ሳምንት (ቅዳሜና እሁድ) ይተላለፍልዎታል፡፡
- ለኪድጆ የተሰጠውን የዳታ ጥቅል ለሌላ አገልግሎት መጠቀም አይቻልም፡፡