የግራንድ አፍሪካን ረን ቴሌብር የዕድል ጨዋታ ህግ እና ደንቦች የዕድል ጨዋታ የሚቆየው ለአራት (4) ብቻ ነው አሸናፊዎች ሽልማታቸውን ኅዳር 3/2018 ዓ.ም ይቀበላሉ አሸናፊዎች ሽልማታቸውን በአካል ተገኝተው መቀበል ይኖርባቸዋል የዕድል ጨዋታ ተሳታፊዎች ከጥቅምት 1 እስከ 21 ከአሜሪካ ሃዋላ የተቀበሉ ደንበኞች ይሆናሉ። አንድ ደንበኛ ከአንድ በላይ ሽልማት ማሸነፍ አይችልም የአሜሪካ የደርሶ መልስ ትኬት የሚሰጠው በብር ነው – 300,000 ብር አሸናፊዎች ሽልማታቸውን ለመቀበል ሲመጡ እጣ የወጣበት ስልክ ቁጥር (ሲም)እና መታወቂያ መያዝ ይጠበቅባቸዋል አሸናፊዎች ሽልማታቸውን ሲቀበሉ ፎቶዎቻቸው ለድርጅቱ የማስታወቂያ ስራዎች ሊያገለግሉ ይችላሉ ከሽልማት መስጫ ቀንውጪ፣ ሽልማት አይሰጥም ። ከተጠቀሰው ሽልማት አይነት ውጭ ሌላ ተቀያሪአይሰጥም። በአካል መገኘት የማይችሉ ደንበኞች ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች አሟልተው ህጋዊ ውክልና ያለው ሰው መላክ ይችላሉ