አርዲ የእርስዎ ኢትዮ ቴሌኮም ቻትቦት እና ረዳት

ardi on web

አርዲ ለእርስዎ ድጋፍ የምትሰጥ የኢትዮ ቴሌኮም ቻትቦት ስትሆን፤ በማንኛውም ጊዜና ቦታ ከቴሌኮምና ቴሌብር አገልግሎት ጋር ተያያዥነት ያለው ድጋፍ እንዲያገኙ ታስችላለች። አርዲ አንድ ጊዜ የስልክዎን በተን በመጫን ብቻ፤ የእርስዎን የኢትዮ ቴሌኮም ተሞክሮ ለማሻሻል በቀን ለ24 ሰዓታት፣ በሳምንት 7 ቀናት ትሠራለች። እንዲሁም፤ ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በቀላሉ እንዲገናኙ በማስቻል፤ ዘወትር ቆይታዎን ታረጋግጣለች።

Ardi chat bot

እንዴት መጠቀም ይቻላል?

ድረ ገጽ

የኢትዮ ቴሌኮም ኦፊሴላዊ ድረ-ገጽን “et” ይጎብኙ፤ ከዚያም የአርዲ ቻትቦት ምልክትን (ብዙ ጊዜ በስተቀኝ በኩል ‘አርዲ’ ተብሎ የሚጠራውን) ወይም የቀጥታ ውይይት «Live Chat» የሚለውን አማራጭ ይፈልጉ።

ፌስቡክ

የኢትዮ ቴሌኮምንና የቴሌብርን የፌስቡክ ገጽ በመጠቀም ቦቱን ማግኘት ይችላሉ።

ኢንስታግራም

የኢትዮ ቴሌኮምን የፌስቡክ ገጽ በመጠቀም ቦቱን ማግኘት ይችላሉ።

በተሰናዳው የቴሌግራም ቻናል በኩል ከቦቱ ጋር ይገናኙ።

ቻትቦቱን ለማነጋገር ይህንን ቁጥር እርስዎ ወደሚያወቋቸው ስልክ ቁጥር በማከል ውይይት ይጀምሩ።

Access via ቴሌሀብ portal.

አርዲን በመጠቀም የሚከተሉትን አገልግሎቶች ማግኘት ይችላሉ፡