ፑሽ ቱ ቶክ (Push to talk (PTT)
ይህ ለቡድን ወይም ለግለሰብ የድምፅ ግንኙነት ለማድረግ የሚያስችል አገልግሎት ሲሆን አንድ ተጠቃሚ የድምፅ መልዕክትን ለሁሉም የቡድን አባላት በአንድ ጊዜ ማስተላለፍ (የስርጭት አገልግሎት) እንዲሁም ከአንድ የቡድን አባል ጋር ብቻ መገናኘት ያስችላል፡፡
| ብሮንዝ | ሲለቨር | ጎልድ |
|---|---|---|
| ብሮንዝ ፑሽ ቱ ቶክ 2.5 ጊ.ባ ዳታ 165 ብርብሮንዝ ፑሽ ቱ ቶክ 500 ደቂቃ 1 ጊ.ባ 150 የፅሁፍ መልዕክት 155 ብርብሮንዝ ፑሽ ቱ ቶክ 600 ደቂቃ 150 የፅሁፍ መልዕክት 160 ብር | ሲለቨር ፑሽ ቱ ቶክ 1500 ደቂቃ 375 የፅሁፍ መልዕክት 320 ብርሲለቨር ፑሽ ቱ ቶክ 5 ጊ.ባ ዳታ 320 ብርሲለቨር ፑሽ ቱ ቶክ 600 ደቂቃ 5 ጊ.ባ 350 የፅሁፍ መልዕክት 380 ብር | ጎልድ ፑሽ ቱ ቶክ 2000 ደቂቃ 10 ጊ.ባ 500 የፅሁፍ መልዕክት 940 ብርጎልድ ፑሽ ቱ ቶክ ያልተገደበ ዳታ ጥቅል 1,800 ብርጎልድ ፑሽ ቱ ቶክ ያልተገደበ ድምፅ እና የፅሁፍ መልዕክት ጥቅል 999 ብር |