ሞባይል ዳታ ጥቅል
የሞባይል ኢንተርኔት ጥቅል በመጠቀም ይደሰቱበት!!

ከቀረቡት የሞባይል ኢንተርኔት/የዳታ ጥቅል አማራጮች መካከል መርጠው በቅናሽ ዋጋ ገዝተው ይጠቀሙ!

በማይ ኢትዮቴል፣ በቴሌብር የሞባይል መተግበሪያ ወይም *999# ላይ በመደወል ለራስዎም ይግዙ፤ ለወዳጆችዎም በስጦታ ያበርክቱ

የሞባይል ዳታ ጥቅል 3

ቀነ ገደብ የሌለው የሞባይል ዳታ ጥቅል

750 ሜ.ባ

ነፃ ሣምንታዊ ጥቅል ስጦታ 750 ሜ.ባ
55 ብር

1.5 GB

ነፃ ሣምንታዊ ጥቅል ስጦታ 1.5 ጊ.ባ
90 Birr

 • ሁሉም የግለሰብ ቅድመ ክፍያ፣ ድህረ ክፍያ እና ሀይብሪድ ደንበኞች ለአገልግሎቱ ብቁ ሲሆን እስከፈለጉ ድረስ ያለገደብ ደጋግመው ጥቅሉን መግዛት ይችላሉ፡፡
 • የጥቅል አገልግሎቱ በኢትዮ ገበታ፣ ማይ ኢትዮቴል መተግበሪያ፣ በቴሌብር እና የአገልግሎት ማዕከላችንን በመጎብኘት ማግኘት ይችላሉ፡፡ በቴሌብር የሚገዙ ደንበኞች የጥቅሉን 10 በመቶ ጭማሪ ያገኛሉ፡፡
 • ዋናው ጥቅል የአጠቃቀም እና የአገልግሎት ቀነ ገደብ የለውም፡፡ ነገር ግን በስጦታ የቀረበው ጥቅል ለ7 ቀናት ከሌሊቱ 5፡00 እስከ ጠዋት 2፡00 ድረስ መጠቀም ይኖርብዎታል፡፡ በስጦታ የቀረቡት ጥቅሎች ወደ ሌላ ጥቅል ቀይረው የሚጠቀሙ ከሆነም የሚጠቀሙበት ሰዓት እና የአገልግሎት ቀነ ገደቡ ለውጥ አይኖረውም፡፡
 • ዋናውም ሆነ ነፃ የስጦታ ጥቅሎቹ ወደ ሌላ ደንበኛ ማስተላለፍ የማይችሉ ሲሆን ነገር ግን ወደ ሌላ የጥቅል አይነት ቀይረው ለራስዎ መጠቀም ይችላሉ፡፡ ሲቀይሩ የጥቅል አገልግሎቱ ከገዙበት ቀን ጀምሮ የሚታሰብ የ7 ቀናት የአገልግሎት ቀነ ገደብ ይኖረዋል፡፡
 • ከጥቅል ውጪ ሲጠቀሙ በመደበኛ የመጠቀሚያ ዋጋ መሰረት ይሆናል፡፡
 •  

ዕለታዊ የዳታ ጥቅል
 • 50 ሜ.ባ+50 ሜ.ባ ቦነስ / 3 ብር
 • 100 ሜ.ባ +100 ሜ.ባ ቦነስ/ 5 ብር
 • 250 ሜ.ባ +250 ሜ.ባ ቦነስ/ 12 ብር
 • 600 ሜ.ባ +600 ሜ.ባ ቦነስ/ 25 ብር

ማስታወሻ፡ የቀረበው ቦነስ የሚያገለግለው ከምሽቱ 4፡00 ሰዓት እስከ ንጋቱ 2፡00 ሰዓት ድረስ ነው

ሣምንታዊ የዳታ ጥቅል
 • 375 ሜ.ባ/ 24 ብር
 • 600 ሜ.ባ/ 38 ብር
 • 1 ጊ.ባ/ 56 ብር
 •  
ወርሃዊ የዳታ ጥቅል
 • 5oo ሜ.ባ/ 35 ብር
 • 1 ጊ.ባ/ 57 ብር
 • 2 ጊ.ባ/ 200 ብር
 • 4 ጊ.ባ/ 175 ብር
 • 10 ጊ.ባ/ 379 ብር
 • 20 ጊ.ባ/ 549 ብር
 • 50 ጊ.ባ/ 799 ብር
 • 100 ጊ.ባ + ያልተገደበ የፅሁፍ መልዕክት/ 849 ብር
የሌሊት የዳታ ጥቅል
 • 7o ሜ.ባ/ 3 ብር
 • 160 ሜ.ባ/ 5 ብር
 • 300 ሜ.ባ/ 7ብር
 •  
 •  

ተጨማሪ ማብራሪያ

 • ከአገልግሎት ማብቂያ ጊዜ በፊት ጥቅሉ ካለቀብዎ 9 ሣንቲም በሜ.ባ መጠቀም ይችላሉ፡፡