ስታንዳርድ ቪዚተር ፕላን (መደበኛ የጎብኚዎች)

እስከ 70% የሚደርስ ቅናሽ ከሀገር ውስጥ እና ዓለም አቀፍ ጥቅሞች ጋር አገልግሎቱን በአየር ማረፊያ ወይም በሽያጭ ማዕከሎቻችን ያገኛሉ፡፡
የጥቅል ዋጋ በ

የ 3 ቀናት ጥቅል

5 $
 • 5 ጊ.ባ ዳታ
 • 150 ደቂቃ ወደ ሁሉም ኔትዎርክ
 • 50 የጽሁፍ መልእክት ወደ ሁሉም ኔትዎርክ

የ 7 ቀናት ጥቅል

10 $
 • 10 ጊ.ባ ዳታ
 • 300 ደቂቃ ወደ ሁሉም ኔትዎርክ
 • 100 የጽሁፍ መልእክት ወደ ሁሉም ኔትዎርክ

የ 15 ቀናት ጥቅል

20 $
 • ያልተገደበ ዳታ
 • 30 ደቂቃ ዓለም አቀፍ ጥሪ
 • 500 ደቂቃ ወደ ሁሉም ኔትዎርክ
 • 150 የጽሁፍ መልእክት ወደ ሁሉም ኔትዎርክ

የ 30 ቀናት ጥቅል

30 $
 • ያልተገደበ ዳታ
 • 100 ደቂቃ ዓለም አቀፍ ጥሪ
 • 1000 ደቂቃ ወደ ሁሉም ኔትዎርክ
 • 300 የጽሁፍ መልእክት ወደ ሁሉም ኔትዎርክ

የ 30 ቀናት ጥቅል

50 $
 • ያልተገደበ ዳታ
 • 200 ደቂቃ ዓለም አቀፍ ጥሪ
 • ያልተገደበ ጥሪ ወደ ሁሉም ኔትዎርክ
 • ያልተገደበ የጽሁፍ መልእክት ወደ ሁሉም ኔትዎርክ
የጥቅል ዋጋ በ

የ 3 ቀናት ጥቅል

5
 • 6 ጊ.ባ ዳታ
 • 130 ደቂቃ ወደ ሁሉም ኔትዎርክ
 • 60 የጽሁፍ መልእክት ወደ ሁሉም ኔትዎርክ

የ 7 ቀናት ጥቅል

10
 • 11 ጊ.ባ ዳታ
 • 340 ደቂቃ ወደ ሁሉም ኔትዎርክ
 • 100 የጽሁፍ መልእክት ወደ ሁሉም ኔትዎርክ

የ 15 ቀናት ጥቅል

20
 • ያልተገደበ ዳታ
 • 50 ደቂቃ ዓለም አቀፍ ጥሪ
 • 500 ደቂቃ ወደ ሁሉም ኔትዎርክ
 • 200 የጽሁፍ መልእክት ወደ ሁሉም ኔትዎርክ

የ 30 ቀናት ጥቅል

30
 • ያልተገደበ ዳታ
 • 130 ደቂቃ ዓለም አቀፍ ጥሪ
 • 1000 ደቂቃ ወደ ሁሉም ኔትዎርክ
 • 300 የጽሁፍ መልእክት ወደ ሁሉም ኔትዎርክ

የ 30 ቀናት ጥቅል

50
 • ያልተገደበ ዳታ
 • 250 ደቂቃ ዓለም አቀፍ ጥሪ
 • ያልተገደበ ጥሪ ወደ ሁሉም ኔትዎርክ
 • ያልተገደበ የጽሁፍ መልእክት ወደ ሁሉም ኔትዎርክ
ያልተገደበ
ለ 3 ቀናት
3
$ / €
ለ 7 ቀናት
5
$ / €
ለ 15 ቀናት
10
$ / €
ለ 30 ቀናት
15
$ / €

አሀጉር

የልዩ ዞን ከተሞች ዝርዝር

አፍሪካ

አሰንስዮን (247)


ኮሞሮስ (269)


ማዳጋስካር (261)


ሲሸልሰ ሪፑብሊክ (248)


ቱኒዝያ (216)

ኤሽያ እና መካከልኛ ምስራቅ

ምሰራቅ ቲኖር (670)


ሰሜን ኮሪያ (850)


ማልድቬስ (960)


ዲያጎ ጋርሽያ (246)


ፋልክ ላንድ አይስላንድስ (ማልቭናስ) (500)


ቅዱስ. ሄሌና (290)


ዋሊስ እና ፉቱና ደሴቶች (681)

ሰሜን አሜሪካ

ኩባ/የገና ደሴት/ጓንታናሞ ቤይ (53)

ኦሸኒያ ልዩ ዞን

አንታርክቲካ/ኖርፎልክ ደሴት (672)


ኩክ አይስላንድስ (682)


ኪሪባቲ (686)


ናኡሩ (674)


ኒዉ (683)


ፓፓያ ኒው ጊኒ(675)


ሰሎሞን ደሴት (677)


ቶክላው (690)


ቱቫሉ (688)

 • ጎብኚዎች ቪዛቸውን ወይም ፓስፖርታቸውን ኮፒ በማድረግ ጥቅሎቹን መግዛት ይችላሉ፡፡
 • አገልግሎቱ በዶላር ብቻ የሚገዙት ነው፡፡
 • አገልግሎቱ በነባር ወይም በአዲስ የቅድመ ክፍያ፣ ድህረ ክፍያ ወይም ሀይብሪድ ሲም ካርድ መግዛት ይችላሉ፡፡
 • ያሎትን ወሪ የጥቅል መጠን ለማወቅ *804# ይደውሉ፡፡
 • ከቀረቡት አማራጮች ውስጥ በአንድ ጊዜ በአንድ ሲም ካርድ ብዙ ጥቅሎችን መርጠው መግዛት ይችላሉ፡፡
 • ቦነስ እና በስጦታ ያገኙት ጥቅል ካለ ቅድሚያ እንዲጠቀሙት የሚደረግ ሲሆን ቀጥሎ አነስተኛ የአገልግሎት ጊዜ ያለው ጥቅል ካሎት በቀጣይነት እንዲጠቀሙት ይደረጋል፡፡
 • ጥቅሉን ተጠቅመው ከጨረሱ በመደበኛ ታሪፍ መጠቀም ይችላሉ፡፡
 • የአየር ሰዓት ሲሞሉ የሲም ካርዱ የአገልግሎት ጊዜ የሚራዘምሎት ይሆናል፡፡
 • ጥቅሎቹ የሚሰሩት የኢትዮ ቴሌኮም ኔትወርክን የሚጠቀሙ ከሆነ ብቻ ነው፡፡
 • ወደ ልዩ ዞኖች የሚደረግ የድምፅ ጥሪ እና አጭር የፅሁፍ መልዕክት፣ ሳተላይት እና ልዩ ቁጥሮች ሲጠቀሙ በመደበኛ የአገልግሎት ዋጋ የሚከፍሉ ይሆናል፡፡