ዴዲኬትድ ኢንተርኔት አክሰስ (DIA) አገልግሎት

ዴዲኬትድ ኢንተርኔት አክሰስ (DIA) የአገልግሎት ማሻሻያ
 • ዴዲኬትድ ኢንተርኔትአክሰስ (DIA) ደንበኞቻችን እና አጋሮቻችንከሌሎች የማይጋሩት፣ ደህንነቱየተጠበቀ፣የማይቋረጥእናከፍተኛፍጥነት ያለው የኢንተርኔት አገልግሎት እንዲያገኙ ያስችላል።

አጋሮች እና ነባር የዴዲኬትድ ኢንተርኔት አክሰስ ኢንተርፕራይዝ ደንበኞች

 • ኤም. ቲ. ኤን -ደቡብአፍሪካ (MTN Group-SA)
 • ሲ.ኤም.ሲ (CMC)
 • ፒ.ሲ.ሲ.ደብልዩ (PCCW)
 • ቻይናቴሌኮም
 • ቴሌኮምኢታሊያ
 • የአሜሪካኤምባሲ
 • የአፍሪካህብረት (AU)
 • በተባበሩትመንግሥታትየአፍሪካ ኤኮኖሚክኮሚሽን (UNECA)
 • የሚዲያእናፕሮሞሽንድርጅቶች

ዓለም አቀፍ የዳታ አገልግሎቶች

ኤል 3 ኤም ፒ ኤል ኤስ (መልቲ ፓኬት ሌብል ስዊቺንግ) - L3 MPLS (Multi Packet Label Switching)

ይህ የአገልግሎት ዓይነት በቪ.ፒ.ኤን (VPN) አማካኝነት አንድ አገልግሎት አቅራቢ በተለያየ ቦታ ወይም መልክአምድር የሚገኙ አካባቢያዊ ኔትወርኮችን (LAN) ከአንዱ ወደ ሌሎች በማስተሳሰር ተጠቃሚዎች ሚስጥርነቱ የጠበቀ መረጃ እንዲለዋወጡ የሚያስችል ነው።

ኤል2 ቪፒኤልኤስ (Virtual Private LAN service)

አገልግሎቱ በኔትወርክ ውስጥ መረጃን እና የኔትወርክ ትራፊክን አስቀድሞ ሊወሰኑ የሚችሉ መንገዶች (Predetermined routes) እና መለያዎችን (labels) በመጠቀም በተቀላጠፈ መልኩ ለማስተላለፍ ይጠቅማል፡፡

አይ. ፒ. ኤል. ሲ (International Private Leased Circuit)

በተለያየ የዓለም ክፍል የሚገኙ ቢሮዎችን ለማገናኘት የሚረዳ ከዋናው የኔትዎርክ አገልግሎት ተለይቶ የሚዘረጋ የግል መስመርን የሚጠቀም አገልግሎት ነው፡፡ የኢንተርኔት አገልግሎትን ለማግኘት፣ ጥብቅ የመረጃ ልውውጥ ለማድረግ፣ ለቪዲዮ ኮንፈረንስ እንዲሁም ሌሎች ተያያዥ የቴሌኮም አገልግሎቶችን ለማግኘት የሚያስችል የአገልግሎት አይነት ነው፡፡

ጥቅሞች

ዓለም አቀፍ የዳታ አገልግሎት ደንበኞቻችን

የደንበኝነት ምዝገባ እና ተከታታይ የወርሃዊ ክፍያ ዝርዝር

ፍጥነት

ኤል3 ኤም ፒ ኤል ኤስ (ዋጋ በዶላር)

ኤል3 ኤም ፒ ኤል ኤስ (ዋጋ በዶላር)

አይ ፒ ኤል ሲ (ዋጋ በዶላር)

256 ኪ.ባ/ሰኮንድ

126151151

512 ኪ.ባ/ስኮንድ

240288288

1 ሜ.ባ/ሰኮንድ

437525525

2 ኪ.ባ/ስኮንድ (ኢ1)

830.49996.59997

3 ሜ.ባ/ሰኮንድ

124614951495

4 ሜ.ባ/ስኮንድ (2ኢ1)

166119931993

5 ሜ.ባ/ሰኮንድ

2076.232491.472491

6 ሜ.ባ/ስኮንድ (3ኢ1)

23602832.412832

7 ሜ.ባ/ሰኮንድ

275433043304

8 ሜ.ባ/ስኮንድ (4ኢ1)

3147.1237773777

9 ሜ.ባ/ሰኮንድ

354142494249

10 ሜ.ባ/ስኮንድ (5ኢ1)

393447214721

12 ሜ.ባ/ሰኮንድ (6ኢ1)

472156655665

15 ሜ.ባ/ስኮንድ

590170817081

20 ሜ.ባ/ሰኮንድ (10ኢ1)

786894419441

30 ሜ.ባ/ስኮንድ (15ኢ1)

118021416214162

40 ሜ.ባ/ሰኮንድ (20ኢ1)

157361888318883

50 ሜ.ባ/ስኮንድ

196702360323603

60 ሜ.ባ/ሰኮንድ

218552622626226

80 ሜ.ባ/ስኮንድ

262263147131471

100 ሜ.ባ/ሰኮንድ

305973671636716

200 ሜ.ባ/ስኮንድ

524526294262942

400 ሜ.ባ/ሰኮንድ

96162115394115394

500 ሜ.ባ/ስኮንድ

118017141620141620

1ጊ.ባ/ሰኮንድ

232537279045279045

5 ጊ.ባ/ስኮንድ

112771813532621353262

10 ጊ.ባ/ሰኮንድ

224669426960332696033

መግለጫ:

 • የአንድ ጊዜ ክፍያ፡- ለኤል3 ኤም ፒ ኤል ኤስ 1,000 የአሜሪካ ዶላር እንዲሁም ለኤል2 አይ ፒ ኤል ሲ 1,200 ዶላር ያስከፍላል፡፡
 • ሁሉምዋጋዎች የተጨማሪ እሴት ታክስን አያካትቱም፡፡