ዓለም አቀፍ የተጨማሪ አገልግሎት

ዓለም አቀፍ የተጨማሪ አገልግሎት

ከክፍያ ነፃ አገልግሎት

በዚህ አገልግሎት የደዋዮችዎን የስልክ አገልግሎት ክፍያ ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል መሸፈን ይችላሉ። በተጨማሪም አገልግሎቱን በረጅም ወይም አጭር ቁጥር (ባለ 3 እና ባለ 4 አሀዝ) አማካይነት ማግኘት ይችላሉ።

ከክፍያ ነፃ ዓለም አቀፍ የወጪ ጥሪ አገልግሎታችን ሁለት አማራጮች አሉት

  • ግማሽ ከክፍያ ነፃ ጥሪ (ዳይሬክት ኢንዋርድ ዳይሊንግ) – ደዋዩ የሀገር ውስጥ ጥሪ ወጪዎችን የሚከፍልበት እና
  • ሙሉ ነፃ የስልክ ጥሪ (ዓለም አቀፍ ከክፍያ ነፃ ጥሪ) ~ ጥሪ ተቀባዩ ሁሉንም የጥሪ ወጪዎች የሚሸፍንበት ናቸው።
የአገልግሎት ዓይነት የቁጥር መደብ የደንበኝነት ምዝገባ እና ወርሃዊ ኪራይ
ከተጨማሪ እሴት ታክስ (ዶላር) ጋር
የደንበኝነት ምዝገባ ወርሃዊ ኪራይ
ባለሶስት አሃዝ አጭር ቁጥር ፕላቲኒየም 360 220
ወርቅ 270 110
ብር 160 80
ባለአራት አሃዝ አጭር ቁጥር ፕላቲኒየም 270 180
ወርቅ 180 90
ብር 90 60
ነሐስ 50 45
መደበኛ ፒ ኤስ ቴን ወይም ኤን ጂ ኤን (PSTN/NGN) መደበኛ ባለ 10 አሃዝ ቁጥር 10 5
መዳረሻ ታሪፍ በደቂቃ ከተ.እ.ታ (ዶላር) ጋር
ዓለም አቀፍ ከክፍያ ነፃ ስልክ ጥሪ ጋር (ITF)
0.23
ግማሽ ከክፍያ ነፃ ጥሪ (DID) 0.20