ዓለም አቀፍ የአየር ሰዓት መሙያ አገልግሎት
የቅድመ ክፍያ ሞባይል ለሚጠቀሙ ወዳጆችዎ ከውጭ ሀገር ሆነው የአየር ሰዓት ለመሙላት ይሙሉ!
ዓለም አቀፍ አየር ሰዓት መሙያ አገልግሎት በመጠቀም ኢትዮጵያ ውስጥ ላሉ ዘመዶቻችሁ ቅድመ ክፍያ የሞባይል አካውንት በቀላሉ መሙላት ትችላላችሁ። ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የአጋሮቻችንን ድረ-ገጾች ብቻ ይጎብኙ፣ ከየትኛውም የአለም ክፍል በቀጥታ የአየር ሰአት ይላኩ።
ጥቅሎች
ዳታ ብቻ
ዳታ ብቻ
ዳታ ብቻ
ዳታ ብቻ
ዳታ ብቻ
ዳታ ብቻ
ድምጽ + ዳታ
ሳምንታዊ
ወርሃዊ
ወርሃዊ
ያልተገደበ
ድምጽ ብቻ
ሳምንታዊ
ወርሃዊ
ስጦታ
| የተቀበሉት (በብር.) | ስጦታ(አየር ሰዓት) | 
|---|---|
| ከ150 ብር  በላይ | 50% | 
• ሁሉም የቅድመ ክፍያ፣ ድህረ ክፍያ እና ሀይብሪድ ሞባይል ተጠቃሚዎች በአለም ዓቀፍ አየር ሰዓት መሙያ አገልግሎት ጥቅሎችን መቀበል ይችላሉ፡፡
• በአገልግሎት ጊዜ ምክንያት ጥሪ መቀበልም ሆነ መደወል የማይችሉ ቁጥሮች ከውጭ ሀገራት የጥቅል ስጦታ ሲላክላቸው ሞባይል ቁጥራቸው ወደ አገልግሎት ይመለሳል፡፡
• እያንዳንዱ ጥቅል የመጠቀሚያ ጊዜው የሚሰላው የጥቅል አገልግሎቱን ደንበኛው ከተቀበለበት ቀን፣ ሰዓትና ሰከንድ ጀምሮ ይሆናል፡፡
• ከማሽን ወደ ማሽን፣ መደበኛ ስልኮች እና አጭር ቁጥሮች በአለም ዓቀፍ አየር ሰዓት መሙያ አገልግሎት መቀበል አይችሉም፡፡
• ደንበኞች የዳታ፣ የድምፅ፣ የመልዕክት እንዲሁም የዳታና ድምፅ ጥቅሎችን በማንኛውም ሰዓት መቀበል የሚችሉ ሲሆን ከተቀበሉበት ቅፅበት ጀምሮ ለጥቅሉ እስከተፈቀደው የአገልግሎት ጊዜ ውስጥ መገልገል ይችላሉ፡፡
• በአለም ዓቀፍ አየር ሰዓት መሙያ የተቀበሏቸውን ጥቅሎች ወደሌላ ደንበኛ ማስተላለፍ (ጥቅል ማጋራት) አይችሉም፡፡
• አጭር የአገልግሎት ጊዜ ላላቸው ጥቅሎች ቅድሚያ እንዲጠቀሙ ይደረጋል፡፡
• ሁሉም የመደበኛ ጥቅል የአጠቃቀም ደንብና ሁኔታዎች በአለም ዓቀፍ አየር ሰዓት መሙያ አገልግሎት ላይም ተግባራዊ ይሆናሉ፡፡
የዓለም አቀፍ የአየር ሰዓት መሙያ አገልግሎት አጋሮችን
| የአጋር ስም | የድረ-ገፅ አድራሻ | 
|---|---|
| ሴንዲቶ | www.senditoo.com | 
| ሬብቴል | www.rebtel.com | 
| ወርልድ ረሚት | www.worldremit.com | 
| ሞባይል ሪቻርጅ | https://MobileRecharge.com/s/Ethiopia | 
| ሪቻርጅ | www.recharge.com | 
| ፕሪፔይድ ዩንየን | www.prepaidunion.com | 
| ዩትራንስቶ | www.utransto.com | 
| ሲፍት ሞባይል | www.siftmobile.io | 
| ቢቻርጅ | www.becharge.com | 
| ዴንት ዋየርለስ | www.dentwireless.com | 
| ኦሬንጅ ቶፕ አፕ | www.topup.orange.com | 
| ቪአይፒ | www.joinvip.com | 
| ቡኪ | www.bookeey.com | 
| ፕሪፔይ ኔሽን | www.prepaynation.com | 
| ዲንግ | https://www.ding.com/countries/africa/ethiopia/top-up-ethio-telecom | 
Digital Retailers
| ሀገር | የአጋር ስም | የድረ-ገፅ አድራሻ | 
|---|---|---|
| የተባበሩት አረብ ኢምሬቶች | ኤንቲ ፔይመንትስ | www.ntpayments.com | 
| የተባበሩት አረብ ኢምሬቶች | ማንጎ ዋሌት | mangokiosk.com | 
| የተባበሩት አረብ ኢምሬቶች | ገልፍቦክስ | www.gulfbox.ae | 
| የተባበሩት አረብ ኢምሬቶች | ዩፔይ | upay.ae | 
| የተባበሩት አረብ ኢምሬቶች | አል አንሳሪ ኤክስቼንጅ | www.alansariexchange.com | 
| ጣሊያን | ሲሳል ፔይ | www.sisalpay.it | 
| እስፔን | ዲሳሾፕ | www.disashop.com | 
| አሜሪካ | ቦስ ሪቮሉሽን | www.bossrevolution.com | 
| ዪናይትድ ኪንግደም | ፓውንድ ላንድ | www.poundland.co.uk | 
| ኩዌት | ኢኔት | www.e.net.kw | 
| ደቡብ አፍሪካ | ካዛንግ | www.kazang.com | 
POS Retailers
ከውጭ አገር የቴሌኮም አገልግሎት የድሕረ-ክፍያ ሂሳብ ለመክፈል
ዓለም አቀፍ የአየር ሰዓት መሙያ አገልግሎትን ተጠቅመው ከውጭ አገር የቴሌኮም አገልግሎት  የድሕረ-ክፍያ ሂሳብ መክፈል ይችላሉ፡፡
		ባሉበት ቦታ ሆነው ኢትዮጵያ ውስጥ ለሚኖሩ ወዳጆችዎ የቴሌኮም አገልግሎት ወርሃዊ ሂሳብ ለመክፈል እያሰቡ ይሆን?
 
											It is so straightforward! Just tell them to visit http://www.remit.et/ and send the amount you want to pay as a bill settlement for your postpaid telecom service monthly bill (Broadband internet, Fixed Line and Postpaid Mobile services).
The partnership intends to provide service to Ethiopians anywhere to stay connected to their families and friends in an easy and fast International Airtime Top-Up service.
Ethio telecom is pleased to invite companies engaged in International Top Up service to partner with us in providing Top-Up service to the Ethiopian community residing abroad. As part of the Ethio telecom digitalization strategy of distribution channel, International Airtime Top-Up service is among the key business priorities. We are embarking on this to enable Ethiopians living abroad to recharge the mobile accounts of families and friends in Ethiopia.
The service aims at helping the Ethiopian community abroad to buy local airtime used to top-up friends and family’s mobile phones in Ethiopia. Through this partnership, we intend to provide service to Ethiopian’s throughout the world. Ethio telecom International Airtime Top Up partnership requirements:
- Legal business license specific to IAT to run the business in the country of establishment
- Have proven experience for availing the related IAT business in other countries/operators (at least three reference letters)
- Detailed company profile (establishment, experience, past performance)
- Global reach across continents, number of connected operators, IAT service partners & retailer network. And a list of countries that use a partner’s platform.
- Local partner responsible for the operations within Ethiopia and with Ethio telecom should provide partnership agreement and letter of authorization to deal on behalf of the International Top-Up service partner. Partners engaged in other business with Ethio telecom may enter into the business based on their merit without a local agent.
- Business plan, purchase & sales projection for three years, sales & marketing strategy.
- Acceptance of upfront commission and sales incentive set by Ethio telecom
- Your confirmation for pre-payment
- Can buy airtime a minimum stock set by Ethio telecom in foreign currency (USD).
- Can promote the service within the territories via all available channels
- Be willing to cooperate with any social, developmental, and business offers via IAT.
- A Top-up platform that can integrate to Ethio telecom COMVIVA PRETUPS system, Flexible API integration
- A platform that can manage end to end transactions with a rich reporting tool, ability to avail different denominations with convenience.
- Various recharge access channels like Kiosk, Web, POS, App, phone to phone, etc.
- Availability of customer service (24/7 technical support and account management team for follow up and reporting)
- Specify Integration & commercialization timetable
- Minimum Contract Period will be one year with the possibility of extension based on performance review
Interested companies can contact us for any clarification with the below address:
Email: Adam.demeke@ethiotelecom.et and InternationalVASTeam@ethiotelecom.et
Ethio telecom, Churchill Road, EYOR Tower, next to Tewodros Square.
 
								 
											 
								