የድህረ ክፍያ ሞባይል ጥቅል

ለድርጅት ደንበኞቻችን የተለያዩ ጥቅሎችን  በድህረ ክፍያ አማራጭ በተመጣጣኝ ዋጋ እንዲያገኙ በልዩነት የቀረበ አገልግሎት ነው፡፡

ረጅም ጊዜ ቆይታ የሞባይል ጥቅል

 የረጅም ጊዜ የሞባይል ጥቅል ከነፃ 2ኛ ደረጃ ዶሜን ጋር ለድርጅትዎ በልዩነት የቀረበ

ፕሪሚየም ያልተገደበ የሞባይል ጥቅል

 የኛን ፕሪሚየም ያልተገደበ የሞባይል አገልግሎት በመጠቀም ከገደብ በላይ ይደሰቱ!