የዓለም አቀፍ ጥሪ እና የአጭር ፅሑፍ መልዕክት ጥቅል
ዓለም አቀፍ የጥሪ እና የአጭር ፅሑፍ መልዕክት ጥቅል አገልግሎታችን በቅናሽ ወይም መደበኛ የክፍያ ዋጋ በመጠቀም ዓለም አቀፍ ጥሪዎችን እና አጭር የፅሁፍ መልዕክቶችን በዓለም ዙሪያ በሚገኙ ሀገራት በቀጥታ ለመላክ ወይም ለመቀበል ያስችልዎታል።

የዓለም አቀፍ ድምፅ ጥቅል

ዕለታዊ

ዓለም አቀፍ የድምፅ ጥሪ ጥቅል
ብር 40 ዕለታዊ
 • 10 ደቂቃ ጥሪ
 • ለ24 ሰዓት የሚያገለግል
 • ብር 4/በደቂቃ
26% ቅናሽ

ሣምንታዊ

ዓለም አቀፍ የድምፅ ጥሪ ጥቅል
ብር 95 ሣምንታዊ
 • 25 ደቂቃ ጥሪ
 • ለ 7ቀን የሚያገለግል
 • ብር 3.80/በደቂቃ
30% ቅናሽ

ወርሃዊ

ዓለም አቀፍ የድምፅ ጥሪ ጥቅል
ብር 555 ወርሃዊ
 • 150 ደቂቃ ጥሪ
 • ለ 30 ቀን የሚያገለግል
 • ብር 3.70/በደቂቃ
35% ቅናሽ

ጥቅሉ የሚያገለግልባቸው ሀገራት:

የጥቅል አገልግሎቱን መግዛት ይችላሉ

ዓለም አቀፍ የድምፅ ጥሪ አገልግሎት ላይ አስከ 40% ቅናሽ የተደረገባችው ሀገራት ዝርዝር

S/NCountry CodeCountry NameTariff Per Min (ETB)
17840ABKHAZIA9.06
293AFGHANISTAN7.88
3355ALBANIA18.3
4213ALGERIA26.5
51684AMERICAN SAMOA5.25
6376ANDORRA 9.06
7244ANGOLA9.83
81264ANGUILLA7.55
91268ANTIGUA AND BARBUDA7.55
1054ARGENTINA5.7
11374ARMENIA10.45
12297ARUBA7.73
13247ASCENSION ISLAND24.15
1461AUSTRALIA6.62
1543AUSTRIA9.06
16994AZERBAIJAN14.6
171242BAHAMAS7.55
18973BAHRAIN7.35
19880BANGLADESH5.57
201246BARBADOS7.55
21375BELARUS22.9
2232BELGIUM15
23501BELIZE13.15
24229BENIN10.8
251441BERMUDA7.55
26975BHUTAN7.55
27591BOLIVIA16.5
28387BOSNIA AND HERZEGOVINA9.6
29267BOTSWANA9.83
3055BRAZIL5.57
311284BRITISH VIRGIN ISLANDS 9.06
32673BRUNEI7.88
33359BULGARIA14.4
34226BURKINA FASO15.6
3595BURMA(MYANMAR)7.88
36257BURUNDI19.9
37855CAMBODIA7.88
38237CAMEROON23
391CANADA5.25
40238CAPE VERDE18.35
411345CAYMAN ISLANDS9.06
42236CENTRAL AFRICAN REP.30.1
43235CHAD26.7
4456CHILE/EASTER ISLAND5.57
4586CHINA4.73
4657COLOMBIA7.73
47269COMOROS29.45
48242CONGO17.65
49243CONGO DEM REP(ZAIRE) 30.1
50682COOK ISLANDS24.15
51506COSTA RICA7.55
52385CROATIA23.75
5353CUBA/Christmas Island/Guantanamo Bay24.15
54357CYPRUS5.6
55420CZECH REPUBLIC7.55
5645DENMARK7.55
57246DIEGO GARCIA24.15
58253DJIBOUTI8.17
591767DOMINICA7.55
601829DOMINICAN REPUBLIC7.55
61670EAST TIMOR24.15
62593ECUADOR14.3
6320EGYPT7.88
64503EL SALVADOR7.55
65240EQUATORIAL GUINEA10.8
66291ERITREA13.5
67372ESTONIA9.06
68500FALKLAND ISLANDS24.15
69298FAROE ISLANDS6.3
70679FIJI9.4
71358FINLAND7.25
7233FRANCE7.2
73594FRENCH GUIANA7.55
74689FRENCH POLYNESIA9.06
75241GABON17.9
76220GAMBIA60.3
77995GEORGIA13.9
7849GERMANY14.25
79233GHANA12.25
80350GIBRALTAR6.83
8130GREECE5.25
82299GREENLAND9.06
831473GRENADA7.55
84590GUADALOUPE7.55
851671GUAM5.25
86502GUATEMALA7.04
87224GUINEA21.85
88245GUINEA BISSAU29.8
89592GUYANA12.1
90509HAITI7.55
91504HONDURAS7.55
92852HONG KONG5.57
9336HUNGARY6.09
94354ICELAND5.25
9591INDIA5.88
9662INDONESIA5.57
9798IRAN18.1
98964IRAQ9.75
99353IRELAND5.7
100972ISRAEL5.57
10139ITALY15.5
102225IVORY COAST27
1031876JAMAICA7.55
10481JAPAN5.57
105962JORDAN10.95
10677KAZAKHSTAN7.88
107254KENYA8.4
108686KIRIBATI24.15
109850KOREA DEM. REP. (NORTH)38.65
11082KOREA REP.(SOUTH)5.57
111965KUWAIT5.57
112996KYRGHYZSTAN9.75
113856LAOS5.57
114371LATVIA14.5
115961LEBANON10.25
116266LESOTHO19.15
117231LIBERIA20.8
118218LIBYA19.35
119423LIECHTENSTEIN9.06
120370LITHUANIA9.06
121352LUXEMBOURG9.06
122853MACAU7.88
123389MACEDONIA14.5
124261MADAGASCAR41.65
125265MALAWI17.8
12660Malaysia5.57
127960MALDIVES42.2
128223MALI21.75
129356MALTA7.55
130692MARSHALL ISLANDS9.4
131596MARTINIQUE/FRENCH Antilles7.55
132222MAURITANIA25.7
133230MAURITIUS7.35
13452MEXICO5.25
135691MICRONESIA9.4
136373MOLDOVA9.06
137377MONACO9.06
138976MONGOLIA6.3
139382MONTENEGRO9.06
1401664MONTSERRAT 9.06
141212MOROCCO20.4
142258MOZAMBIQUE12.25
143264NAMIBIA7.88
144674NAURU24.15
145977NEPAL21
14631NETHERLANDS8.1
147599NETHERLANDS ANTILLES7.73
148687NEW CALEDONIA9.06
14964NEW ZEALAND7.25
150505NICARAGUA7.55
151227NIGER21.05
152234NIGERIA6.93
153683NIUE ISLAND24.15
154672NORFOLK ISLAND/ANTARCTICA24.15
1551670NORTHERN MARIANA ISLANDS9.4
15647NORWAY5.25
157968OMAN7.88
15892PAKISTAN5.57
159680PALAU23.6
160970PALESTINE8.9
161507PANAMA7.55
162675PAPUA NEW GUINEA24.15
163595PARAGUAY6.2
16451PERU5.57
16563PHILIPPINES6.72
16648POLAND5.7
167351PORTUGAL7.55
1681787PUERTO RICO5.25
169974QATAR7.88
170262REUNION& MAYOTTE6.8
17140ROMANIA7.25
1727RUSSIA9.06
173250RWANDA13.4
174685SAMOA 9.4
175378SAN MARINO9.06
176239SAO TOME 10.8
177966SAUDI ARABIA7.35
178221SENEGAL24.15
179381SERBIA13.9
180248SEYCHELLES36.1
181232SIERRA LEONE28.95
18265SINGAPORE5.57
183421SLOVAKIA6.09
184386SLOVENIA9.06
185677SOLOMON ISLANDS24.15
186252SOMALIA10.8
18727SOUTH AFRICA7.35
188211SOUTH SUDAN27.9
18934SPAIN9.06
19094SRI LANKA8.6
191290ST. HELENA24.15
1921869ST. KITTS / NEVIS7.55
1931758ST. LUCIA7.55
194508ST. PIERRE AND MIQUELON13.15
1951784ST. VINCENT AND THE GRENA7.55
196249SUDAN10.5
197597SURINAME7.73
198268SWAZILAND8.4
19946SWEDEN5.67
20041SWITZERLAND8.45
201963SYRIA12.05
202886TAIWAN5.57
203992TAJIKISTAN7.6
204255TANZANIA18.1
20566THAILAND5.57
206228TOGO28.7
207690TOKELAU24.15
208676TONGA9.4
2091868TRINIDAD & TOBAGO 7.55
210216TUNISIA33.3
21190TURKEY31.1
212993TURKMENISTAN7.88
2131649TURKS & CAICOS 9.06
214688TUVALU24.15
215256UGANDA18.5
216380UKRAINE10.45
217971United Arab Emirate7.77
21844United Kingdom7.55
2191United State5.25
220598URUGUAY7.73
221998UZBEKISTAN5.88
222678VANUATU9.4
22358VENEZUELA5.57
22484VIETNAM5.88
2251340VIRGIN ISLANDS5.25
226681WALLIS & FUTUNA 24.15
227967YEMEN7.88
228260ZAMBIA21.05
229263ZIMBABWE19.25

ከፍተኛ ቅናሽ የተደረገባቸውን ዓለም አቀፍ የድምፅ ጥሪ እና አጭር የፅሑፍ መልዕክት ጥቅል አገልግሎቶችን ይጠቀሙ!

ፕሪሚየም ፕላስ

ፕሪሚየም ፕላስ ጥቅል
ETB 2940 ወርሃዊ
 • 9,000 ደቂቃ የሀገር ውስጥ ጥሪ
 • 870 የሀገር ውስጥ አጭር የፅሑፍ መልዕክት
 • 100 ደቂቃ ዓለም አቀፍ የድምፅ ጥሪ
 • 60 ጊ.ባ. ዳታ
 • 50 ዓለም አቀፍ አጭር የፅሁፍ መልዕክት
 •  
ያልተገደበ

ፕሪሚየም ፕላስ

ፕሪሚየም ፕላስ ጥቅል
ETB 3530 ወርሃዊ
 • ያልተገደበ የሀገር ውስጥ ጥሪ
 • ያልተገደበ የሀገር ውስጥ አጭር የፅሑፍ መልዕክት
 • 100 ደቂቃ ጥሪ
 • ያልተገደበ ዳታ
 • 50 ዓለም አቀፍ አጭር የፅሁፍ መልዕክት
 •  
ያልተገደበ

International Dialing Codes

ሀገር

የሀገሩ መለያ ቁጥር

አፍጋኒስታን

93

አልባኒያ

355

አልጄሪያ

213

አሜሪካን ሳሞአ

1684

አንዶራ

376

አንጎላ

244

አንጉሊያ 

1264

አንታርክቲካ

672

አንቲጓ እና ባርቡዳ 

1268

አርጀንቲና

54

አርመኒያ

374

አሩባ

297

አሴንሽን ደሴት

247

አውስትራሊያ

61

Auየአውስትራሊያ ግዛቶች

672

ኦስትሪያ

43

አዘርባጃን

994

አዘርባጃን

1242

ባሕሬን

973

ባንግላዲሽ

880

ባርቤዶስ

1246

ቤላሩስ 

375

ቤልጂየም

32

በሊዝ 

501

ቤኒን 

229

ቤርሙዳ 

1441

ቡታን

975

ቦሊቪያ

591

ቦስኒያ እና ሄርዝጎቪና 

387

ቦትስዋ

267

ብራዚል

55

የብሪታኒያ ቨርጂን ደሴቶች 

1284

ብሩናይ

673

ቡልጋሪያ

359

ቡርኪና ፋሶ

226

ቡሩንዲ

257

ካምቦዲያ

855

ካሜሩን

237

ኬፕቨርዴ

238

ኬይመን ደሴቶች

1345

ማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሪክ

236

ቻድ

235

ቺሊ

56

ቻይና

86

ኮሎምቢያ

57

ኮሞሮስ

269

ኮንጎ

242

ኮንጎ

682

ኮስታሪካ

506

ሴን ማርቲን

1721

ክሮሽያ

385

ኩባ

53

ቆጵሮስ 

357

ቼክ ሪፐብሊክ

420

የኮንጎ ዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ

243

ዴንማርክ 

45

ዲያጎ ጋርሲያ 

246

ጅቡቲ 

253

ዶሚኒካ

1767

የዶሚኒካ ሪፐብሊክ

1

ምሥራቅ ቲሞር

670

ኢኳዶር

593

ግብፅ

20

ኤል ሳልቫዶር 

503

ኢሊፕሶ 

881

ኢምሳት

882

ኢኳቶሪያል ጊኒ 

240

ኤርትራ

291

ኢስቶኒያ

372

የፎክላንድ ደሴቶች

500

የፋሮ ደሴቶች

298

ፊጂ 

679

ፊንላንድ

358

ፈረንሳይ 

33

የፈረንሳይ ጊኒያ

594

የፈረንሳይ ፖሊኔዢያ 

689

ጋቦን

241

ጋምቢያ

220

ጆርጂያ

995

ጀርመን

49

ጋና

233

ጅብራልታር 

350

ግሎባል ስታር 

881

ግሪክ 

30

ግሪን ላንድ

299

ግሬናዳ

1473

ጓዴሉፕ

590

ጉዋም

1671

ጓቲማላ

502

ጊኒ 

224

ጊኒ ቢሳው

245

ጉያና

592

ሐይ

509

ሆንዱራስ

504

ሆንዱራስ

852

ሀንጋሪ

36

አይስላንድ

354

ኢንዶኔዥያ 

62

ኢንማርሳት ሰናክ

870

ኢንማርሳት ሰናክ –ቢ ጂ ኤ ኤን

870

ኢንማርሳት ሰናክ –ቢ ጂ ኤ ኤን ኤችኤስዲ 

870

ኢንተል ኔትዎርክ

882

ኢራን

98

ኢራቅ

964

አየርላንድ

353

ኢሪዲየም 

881

እስራኤል 

972

ጣሊያን 

39

ጣሊያን 

225

ጃማይካ

1876

ጃፓን

81

ጆርዳን

962

ካዛኪስታን

7

ኬንያ

254

ኪሪባስ

686

ኩዌት

965

ኪርጊስታን 

996

ላኦስ

856

ላቲቪያ

371

ሊባኖስ

961

ሌሶቶ 

266

ላይቤሪያ

231

ሊቢያ 

218

ሊክተንሽተይን

423

ሊቱዌንያ

370

ሉክሰምበርግ

352

ማካው

853

መቄዶኔያ

389

ማዳጋስካር

261

ማላዊ

265

ማሌዢያ

60

ሞልዲቭስ 

960

ማሊ

223

ማልታ 

356

ማሪያና ደሴቶች

1670

ማርሻል ደሴቶች 

692

ማርትኒክ

596

ሞሪታኒያ 

222

ሞሪሽየስ ደሴት

230

ማዮት

262

ኤምሲፒ ኔትወርክ

882

ሜክሲኮ

52

ማይክሮኔዥያ

691

ሞልዶቫ 

373

ሞናኮ

377

ሞንጎሊያ

976

ሞንቴኔግሮ

382

ሞንሰራት

1664

ሞሮኮ

212

ሞዛምቢክ

258

ማይናማር (በርማ)

95

ናሚቢያ

264

ናውሩ

674

ኔፓል

977

ኔዘርላንድስ 

31

ኔዘርላንድስ 

599

ኒው ካሌዶኒያ 

687

ኒውዚላንድ

64

ኒካራጓ

505

ኒጀር

227

ናይጄሪያ 

234

ኒዌ ደሴት

683

ሰሜን ኮሪያ 

850

ኖርዌይ

47

ኦማን

968

ኦን ኤር

882

ፓኪስታን

92

ፓላኡ

680

ፍልስጤም

970

ፓናማ

507

ፓፓ ኒው ጊኒ

675

ፓራጓይ

595

ፔሩ

51

ፊሊፒንስ

63

ፖላንድ

48

ፖርቱጋል

351

ፖርቶ ሪኮ

1

ኳታር

974

ሪዩኒየን ደሴት

262

ሮማኒያ

40

ሩሲያ

7

ሩዋንዳ 

250

ሳን ማሪኖ

378

ሳኦ ቶሜ እና ፕሪንሲፔ

239

ሳውዲ አረቢያ

966

ሴኔጋል

221

ሰርቢያ

381

ሲሸልስ

248

ሴራሊዮን

232

ሲንጋፖር

65

ስሎቫኪያ

421

ስሎቬንያ

386

የሰለሞን ደሴቶች

677

ሶማሊያ

252

ደቡብ አፍሪካ

27

ደቡብ ኮሪያ

82

ደቡብ ሱዳን

211

ስፔን 

34

ስሪላንካ

94

ሴንት ሄሌና

290

ሴንት ኪት እና ኔቪስ

1869

ሴንት ሉሺያ

1758

ሳን ፒየር እና ሚኬሎን 

508

ሴንት ቪንሰንት እና ግሬኔዲንስ 

1784

ሱዳን

249

ሱሪናም

597

ስዋዚላንድ

268

ስዊድን

46

ስዊዘርላንድ

41

ሶሪያ

963

ታይዋን

886

ታጂኪስታን

992

ታንዛኒያ

255

ታይላንድ

66

ቱራያ

882

ቶጎ

228

ቶከላኦ

690

ቶንጋ 

676

ትሪንዳድ እና ቶቤጎ

1868

ቱኒዚያ

216

ቱርክ

90

ቱርክ ሜኒስታን

993

ቱርክስ እና ኮይኮስ

1649

ቱቫሉ 

688

የአሜሪካ ቨርጅን ደሴቶች

1340

ኡጋንዳ

256

ዩክሬን

380

የተባበሩት አረብ ኢምሬቶች

971

ዪናይትድ ኪንግደም

44

የተባበሩት መንግሥታት-ኦቻ 

888

ዩፒቲ

878

ኡራጓይ

598

አሜሪካ 

1

ኡዝቤኪስታን

998

ቫኑዋቱ

678

ቬኔዙዌላ

58

ቬትናም

84

ዋሊስ እና ፍቱና

681

ምዕራባዊ ሳሞኦ 

685

የመን 

967

ዛምቢያ

260

ዚምባብዌ

263

ኢትዮጵያ

251

Select Page Number

ወደ ኢትዮጵያ መልሰው ለመደወል ሲፈልጉ በመጀመሪያ የኢትዮጵያን መለያ ቁጥር ‘+ 251’ ቀጥሎ መደወል የፈለጉትን የሞባይል ቁጥር (9xx xx xx xx) ወይም መደበኛ ስልክ (011y yyyy yy አዲስ አበባ ከሆነ)) በማስገባት መደወል ይችላሉ፡፡