ወርሃዊ የሞባይል ጥቅል ለድርጅቶች

በተመጣጣኝ ዋጋ የቀረበውን ጅምላ የሞባይል ጥቅል ይጠቀሙ!

ለድርጅቶች የቀረበው የሞባይል ጥቅል ለተጠቃሚዎች ምቹ፣ ቀላል፣ እና የተለያዩ አማራጭ ጥቅሎችን የያዘ አገልግሎት ነው፡፡ በተጨማሪም ድርጅቶች በተለያየ የአካውንት ቁጥር የሚጠቀሟቸውን አገልግሎቶች ወደ አንድ አካውንት በማድረግ ለክፍያ ምቹ እንዲሆንላቸው ማድረግ ይችላሉ፡፡

ወርሃዊ የቡድን

የድምፅ ጥቅል
 • 100 ደቂቃ + 25 ነፃ መልዕክት/ 25 ብር
 • 250 ደቂቃ + 50 ነፃ መልዕክት/ 50 ብር
 • 600 ደቂቃ + 150 ነፃ መልዕክት/ 100 ብር
 • 1000 ደቂቃ + 250 ነፃ መልዕክት/ 150 ብር
 • 1500 ደቂቃ + 375 ነፃ መልዕክት/ 200 ብር
 • 2000 ደቂቃ + 500ነፃ መልዕክት/ 250 ብር
 • 3000 ደቂቃ + 750 ነፃ መልዕክት/ 300 ብር
 • 5000 ደቂቃ + 1250 ነፃ መልዕክት/ 500 ብር
 • ያልተገደበ ድምፅ + መልዕክት/ 999 ብር
አዲስ

ወርሃዊ የቡድን

ዳታ ጥቅል
 • 500 ሜ.ባ/ 35 ብር
 • 1 ጊ.ባ/ 50 ብር
 • 2.5ጊ.ባ/ 100 ብር
 • 5 ጊ.ባ/ 200 ብር
 • 10 ጊ.ባ/ 380 ብር
 • 15 ጊ.ባ/ 420 ብር
 • 20 ጊ.ባ/ 500 ብር
 • 30 ጊ.ባ/ 650 ብር
 • 50 ጊ.ባ/ 750 ብር
 • 100 ጊ.ባ + ያልተገደበ መልዕክት/ 849 ብር
 • 150 ጊ.ባ +ያልተገደበ መልዕክት/ 889 ብር
 • ያልተገደበ ኢንተርኔት + ያልተገደበ መልዕክት/ 999 ብር
አዲስ

ወርሃዊ የቡድን

መልዕክት ጥቅል
 • 400 መልዕክት/ 15 ብር
 • 1000 መልዕክት/ 30 ብር
 • 2000 መልዕክት/ 50 ብር
 • 5000 መልዕክት/ 100 ብር
አዲስ

ወርሃዊ የቡድን

ድምፅ + ዳታ ጥቅል
 • 500 ሜ.ባ + 100 ደቂቃ + 25 መልዕክት/ 55 ብር
 • 1 ጊ.ባ + 250 ደቂቃ + 150 መልዕክት/ 100 ብር
 • 2.5 ጊ.ባ + 600 ደቂቃ + 300 መልዕክት/ 200 ብር
 • 2.5 ጊ.ባ + 1500 ደቂቃ + 400 መልዕክት/ 300 ብር
 • 5 ጊ.ባ + 2000 ደቂቃ + 500 መልዕክት/ 400 ብር
 • 10 ጊ.ባ + 1000 ደቂቃ + 500 መልዕክት/ 500 ብር
 • 20 ጊ.ባ + 2000 መልዕክት + 500 መልዕክት/ 700 ብር
 • 30 ጊ.ባ + 1500 መልዕክት + 600 መልዕክት/ 800 ብር
 • 50 ጊ.ባ + 3000 ደቂቃ + 750 መልዕክት/ 1000 ብር
 • 100 ጊ.ባ + 5000 ደቂቃ + 1250 መልዕክት/ 1200 ብር
New
 • አገልግሎቱ ለሁሉም የ2ጂ/3ጂ/4ጂ ኔትወርክ ተጠቃሚ ለሆኑ የቅድመ ክፍያ፣ ድህረ ክፍያ እና ሀይብሪድ ሞባይል ተጠቃሚዎች የቀረበ ነው፡፡
 • ጥቅሎቹ በአገልግሎት ማዕከሎቻችን የሚያገኟቸው ሲሆን ለአንድ ጊዜ ወይም በቋሚነት መርጠው መግዛት ይችላሉ፡፡
 • ድርጅቶች አገልሎቶቹን ለሠራተኞቻቸው በጅምላ ወይም በነጠላ መግዛት ይችላሉ፡፡
 • ለድርጅቶች የቀረቡት ወርሃዊ የጅምላ ጥቅሎች ለሌሎች ማጋራት አይቻልም፤ ነገር ግን የግለሰብ አካውንት ያላቸው የቡድኑ አባላት ማጋራት ይችላሉ፡፡
 • የጅምላ ወርሃዊ ድምፅ + የፅሁፍ መልዕክት አገልግሎቶች እና 500 ሜ.ባ እንዲሁም 2 ጊ.ባ የዳታ ጥቅሎች ወደ ሌላ ጥቅል መቀየር የሚቻል ሲሆን ባለ 30ጊ.ባ፣ 50 ጊ.ባ፣ 100 ጊ.ባ፣ 150 ጊ.ባ እና ያልተገደበ የዳታ ጥቅል ግን መቀየር አይችሉም፡፡
 • የጅምላ ድምፅ እና የፅሁፍ መልዕክት ጥቅሎች የሚያገለግሉት ከኢትዮ ቴሌኮም ወደ ሌላ ኢትዮ ቴሌኮም ሞባይል ቁጥር ብቻ ለመደዋወል እና ለመላላክ ብቻ ነው፡፡
 • የአገልግሎት ጊዜው ከመጠናቀቁ በፊት የገዙት ጥቅል ካለቀ ዳታ ለመጠቀም 9 ሣንቲም በሜ.ባ እንዲሁም 40 ሣንቲም በደቂቃ እና 0.12 ሣንቲም በፅሁፍ መልዕክት ይከፍላሉ፡፡ሁሉም ነባር የሞባይል ጥቅል አገልግሎት ደንብና ሁኔታዎች ተፈፃሚ ይሆናሉ፡፡
 • ሁሉም ዋጋዎች 15% ተጨማሪ እሴት ታክስን ያካተቱ ናቸው፡፡
  • አገልግሎቱን ለማግኘት በአቅራቢያዎ የሚገኝ የኢትዮ ቴሌኮም አገልግሎት መስጫ ማዕከል ይጎብኙ!

 •