ማይክሮ ጥቅል
አነስተኛ ክፍያ …ትልቅ ግንኙነት!
የእኛን ማይክሮ ፓኬጆች በመጠቀም የዳታ፣ የድምፅ፣ የመልዕክት እና የቴሌግራም አገልግሎቶችን በማይታመን አነስተኛ ዋጋ ያግኙ!
• የ1 ሰዓት ቆይታ፦ በ1 ብር ብቻ
• የ2 ሰዓት ቆይታ፦ በ2 ብር ብቻ
የአንድ ሰዓት ጥቅል
| የአንድ ሰዓት ጥቅል | ዋጋ |
|---|---|
| 4 ደቂቃ | 1 ብር |
| 30 ሜ.ባ | 1 ብር |
| 150 ሜ.ባ ቴሌግራም የሚያስጠቅም | 1 ብር |
| 86 መልዕክት | 1 ብር |
የሁለት ሰዓት ጥቅል
| የሁለት ሰዓት ጥቅል | ዋጋ |
|---|---|
| 10 ደቂቃ | 2 ብር |
| 70 ሜ.ባ | 2 ብር |
| 400 ሜ.ባ ቴሌግራም የሚያስጠቅም | 2 ብር |