ኢትዮ ቴሌኮም ቪሳት ኢንስታሌሽን ቱልስ (DIFFERENT VSAT INSTALER TOOLS) ለማቅረብ ብቁ የሆነ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ ማስታወቂያ

ኢትዮ ቴሌኮም ቪሳት ኢንስታሌሽን ቱልስ (Different VSAT INSTALER TOOLS ለማቅረብ ብቁ የሆነ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ በጨረታው (ጨረታ ቁጥር 4271614-2) ለመሳተፍ ፍላጎት ያላቸው ድርጅቶች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ መቶ ብር በመከፈል ከታች በተገለፁት ድህረ ገፆች ላይ ማግኘት ይችላሉ። የጨረታ ሰነድ ለመግዛት www.afrotendercom, www.extratenders.com.et እና www.2merkato.com በኢትዮ ቴሌኮም አቅራቢዎች ዝርዝር ላይ ለመመዝገብhttps://erp.ethiotelecom.et/OA_HTML/jsp/pos/suppreg/SupplierRegister.jsp?ouid=0EED8A04B857259C.” ለማንኛውምተጨማሪመረጃ.https://www.ethiotelecom.et/tender. www.extratenders.com እና , www.afrotender.comwww.2merkato.com ጨረታው ሰኔ 5 2017 ቀን ጀምሮ እስከ ሐምሌ 1 ቀን 2017 . ድረስ ከፍት ሆኖ ይቆያል፡፡ ማንኛውም ተጫራች እስከ ሐምሌ 1 ቀን 2017 . ከቀኑ 11:00 ሰዓት ድረስ የጨረታ መወዳደሪያ ሰነዱን በኢትዮ ቴሌኮም ዋናው /ቤት ቢሮ ቁጥር 211 ማስገባት ይኖርበታል፡፡ ጨረታው ፍላጎቱ ያላቸው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኝበት ሐምሌ 2 ቀን 2017 ዓም ከጠዋቱ 400 ሰዓት በዋናው /ቤት ሁለተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 210 ይከፈታል። ማስታወሻ
  • ኢትዮ ቴሌኮም የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  • ጨረታውን ከፊል መወዳደር ይቻላል።

Share This Post:

Share on facebook
Share on telegram
Share on twitter
Share on linkedin
Share on reddit
Share on pinterest
Share on tumblr
Share on whatsapp

Follow Us

Recent Posts

Archives