ኢትዮ ቴሌኮም ኦቲዲአር (OTDR) ለማቅረብ ብቁ የሆኑ ተጫረቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል(ጨረታ ቁጥር 4279028)፡፡

የጨረታ ማስታወቂያ

ኢትዮ ቴሌኮም ኦቲዲአር (OTDR) ለማቅረብ ብቁ የሆኑ ተጫረቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ በጨረታው (ጨረታ ቁጥር 4279028) ለመሳተፍ ፍላጎት ያላቸው ድርጅቶች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ መቶ ብር በመክፈል ከታች በተገለፁት ድህረ ገፆች ላይ ማግኘት ይችላሉ፡፡ ጨረታው ከ ታህሳስ 01 ቀን፣ 2018  ጀምሮ እስከ ጥር 05 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ክፍት ሆኖ ይቆያል፡፡ ማንኛውም ተጫራች እስከ ጥር 05 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 11:30 ሰዓት ድረስ የጨረታ መወዳደሪያ ሰነዱን በኢትዮ ቴሌኮም ዋናው መ/ቤት ቢሮ ቁጥር 3 ማስገባት ይኖርበታል፡፡ ጨረታው ፍላጎቱ ያላቸው  }Ý^Œ‹ ¨ÃU IÒ© ¨Ÿ=KA‰†¨< uተገኙበƒ ጥር 06 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት uª“¨< S/u?ƒ G<K}— öp u=a lØ` 205 ßðታM:: ማስታወሻ ፡-
  • ኢትዮ ቴሌኮም የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  • ጨረታውን በ ከፊል መወዳደር አይቻልም፡፡
ኢትዮ ቴሌኮም

Share This Post:

Share on facebook
Share on telegram
Share on twitter
Share on linkedin
Share on reddit
Share on pinterest
Share on tumblr
Share on whatsapp

Follow Us

Recent Posts

Archives