የጨረታ ማስታወቂያ
ኢትዮ ቴሌኮም የ ተለያዩ የጂአርፒ ማንሆል ከቨሮችን (Different types of GRP manhole covers) ለማቅረብ ብቁ የሆኑ ተጫረቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ በጨረታው (ጨረታ ቁጥር 4278661) ለመሳተፍ ፍላጎት ያላቸው ድርጅቶች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ መቶ ብር በመክፈል ከታች በተገለፁት ድህረ ገፆች ላይ ማግኘት ይችላሉ፡፡
- የጨረታ ሰነድ ለመግዛት: afrotender.com, www.extratenders.com.et እና www.2merkato.com
- በ ኢትዮ ቴሌኮም አቅራቢዎች ዝርዝር ላይ ለመመዝገብ: “https://erp.ethiotelecom.et/OA_HTML/jsp/pos/suppreg/SupplierRegister.jsp?ouid=0EED8A04B857259C”.
- ለማንኛውም ተጨማሪ መረጃ: https://www.ethiotelecom.et/tender/, afrotender.com, www.extratenders.com እና www.2merkato.com
ጨረታው ከ ህዳር 01 ቀን፣ 2018 ጀምሮ እስከ ታህሳስ 01 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ክፍት ሆኖ ይቆያል፡፡ ማንኛውም ተጫራች እስከ ህዳር 01 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 11:30 ሰዓት ድረስ የጨረታ መወዳደሪያ ሰነዱን በኢትዮ ቴሌኮም ዋናው መ/ቤት ቢሮ ቁጥር 3 ማስገባት ይኖርበታል፡፡ ጨረታው ፍላጎቱ ያላቸው }Ý^Œ‹ ¨ÃU IÒ© ¨Ÿ=KA‰†¨< uተገኙበƒ ታህሳስ 02 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት uª“¨< S/u?ƒ G<K}— öp u=a lØ` 205 ßðታM::
ማስታወሻ ፡-
- ኢትዮ ቴሌኮም የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- ጨረታውን በ ከፊል መወዳደር አይቻልም፡፡
ኢትዮ ቴሌኮም