ኢትዮ ቴሌኮም ለድርጅቱ አገልግሎት የማይሰጡ፡ የተለያዩ የኔትዎርክ እና የፖወር ዕቃዎችን፣ የእንጨት ፖሎችን እና ኮምቦልቻ የሚገኘውን የፖል መቀቀያ ማሽን፣አዳዲስ ኘሪንተሮችን፣ያገለገሉ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ እና ኤል.ኢ.ዲ መብራቶች እና የእሳት ማጥፍያዎችን፣ ቁርጥራጭ የኤች.ዲ.ፒ ዳክቶች፣ ብረታ ብረቶች፣ ካርቶኖች እና ወረቀቶችን፣ የእንጨት ማሸጊያ ሳጥኖች፣ አጣናዎች እና ፓሌቶችን ባሉበትሁኔታበጨረታአወዳድሮመሸጥይፈልጋል፡፡ April 30, 2025 ተጨማሪ ያንብቡ »