ኢትዮ ቴሌኮም ለድርጅቱ አገልግሎት የማይሰጡ፡ የተለያዩ የኔትዎርክ እና የፖወር ዕቃዎችን፣ የእንጨት ፖሎችን እና ኮምቦልቻ የሚገኘውን የፖል መቀቀያ ማሽን፣አዳዲስ ኘሪንተሮችን፣ያገለገሉ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ እና ኤል.ኢ.ዲ መብራቶች እና የእሳት ማጥፍያዎችን፣ ቁርጥራጭ የኤች.ዲ.ፒ ዳክቶች፣ ብረታ ብረቶች፣ ካርቶኖች እና ወረቀቶችን፣ የእንጨት ማሸጊያ ሳጥኖች፣ አጣናዎች እና ፓሌቶችን ባሉበትሁኔታበጨረታአወዳድሮመሸጥይፈልጋል፡፡

ኢትዮ ቴሌኮም ለድርጅቱ አገልግሎት የማይሰጡ፡ የተለያዩ የኔትዎርክ እና የፖወር ዕቃዎችን፣ የእንጨት ፖሎችን እና ኮምቦልቻ የሚገኘውን የፖል መቀቀያ ማሽን፣አዳዲስ ኘሪንተሮችን፣ያገለገሉ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ የወንበር ልብሶች፣ ምንጣፎች እና ጐማዎችንያገለገሉ ላኘቶኘ ኮምፒውተሮች፣ የኘሪንተር ቶነሮች፣ የፍሎረሰንት ማቀፍያዎች እና ኤል.ኢ.ዲ መብራቶች እና የእሳት ማጥፍያዎችን፣ ቁርጥራጭ የኤች.ዲ.ፒ ዳክቶች፣ ብረታ ብረቶች፣ ካርቶኖች እና ወረቀቶችን፣ የእንጨት ማሸጊያ ሳጥኖች፣ አጣናዎች እና ፓሌቶችን ባሉበትሁኔታበጨረታአወዳድሮመሸጥይፈልጋል፡፡

በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ አመልካቾች የጨረታ ሰነዱን ከሚያዝያ 27 እስከ ግንቦት 12 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 11፡00 ድረስ በኦክሽን ኢትዮጵያ መተግበሪያ ወይም በድረ-ገጽ  www.auction.et በመመዝገብ መወዳደር የምትችሉ ሲሆን ንብረቶቹን ለመመልከት የምትፈልጉ ተጫራቾች አዲስ አበባ አቃቂ በሚገኘው የኢትዮ ቴሌኮም ዕቃ ግምጃ ቤት እንዲሁም ኮምቦልቻ በመገኘት የታደሰ መታወቂያችሁን በመያዝ መመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
ጨረታው እንደተጠናቀቀ የጨረታው አሸናፊዎችን ስም ዝርዝር በኦክሽን ኢትዬጵያ መተግበሪያ እና በኢትዮ ቴሌኮም የማስታወቅያ ሰሌዳ ላይ ይገለፃል፡፡

ኩባንያው የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

Share This Post:

Share on facebook
Share on telegram
Share on twitter
Share on linkedin

Follow Us

Recent Posts

ኢትዮ ቴሌኮም ለድርጅቱ አገልግሎት የማይሰጡ፡ የተለያዩ የኔትዎርክ እና የፖወር ዕቃዎችን፣ የእንጨት ፖሎችን እና ኮምቦልቻ የሚገኘውን የፖል መቀቀያ ማሽን፣አዳዲስ ኘሪንተሮችን፣ያገለገሉ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ እና ኤል.ኢ.ዲ መብራቶች እና የእሳት ማጥፍያዎችን፣ ቁርጥራጭ የኤች.ዲ.ፒ ዳክቶች፣ ብረታ ብረቶች፣ ካርቶኖች እና ወረቀቶችን፣ የእንጨት ማሸጊያ ሳጥኖች፣ አጣናዎች እና ፓሌቶችን ባሉበትሁኔታበጨረታአወዳድሮመሸጥይፈልጋል፡፡

Read More »
Archives