ማይክሮ ጥቅል

አነስተኛ ክፍያ …ትልቅ ግንኙነት!

የእኛን ማይክሮ ፓኬጆች በመጠቀም የዳታ፣ የድምፅ፣ የመልዕክት እና የቴሌግራም አገልግሎቶችን በማይታመን አነስተኛ ዋጋ ያግኙ!
• የ1 ሰዓት ቆይታ፦ በ1 ብር ብቻ
• የ2 ሰዓት ቆይታ፦ በ2 ብር ብቻ

ማይክሮ ጥቅል

የአንድ ሰዓት ጥቅል

የአንድ ሰዓት ጥቅልዋጋ
4 ደቂቃ 1 ብር
30 ሜ.ባ 1 ብር
150 ሜ.ባ ቴሌግራም የሚያስጠቅም 1 ብር
86 መልዕክት 1 ብር

የሁለት ሰዓት ጥቅል

የሁለት ሰዓት ጥቅልዋጋ
10 ደቂቃ 2 ብር
70 ሜ.ባ 2 ብር
400 ሜ.ባ ቴሌግራም የሚያስጠቅም 2 ብር