አገልግሎት ለመጀመር
አገልግሎት ለመጀመር
እንኳን በደህና መጡ! በተለያዩ የሞባይል አገልግሎቶቻችን ይደሰቱ!

ድምጽ + ዳታ
-
125 ደቂቃ + 2 ጊ.ባ + 50 አጭር መልዕክት/ 155 ብር
-
375 ደቂቃ +2 ጊ.ባ +50 አጭር መልዕክት/ 215 ብር
-
ደንብና ግዴታዎቹን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
- የስጦታ ጥቅሎቹ በ3 ወራት ተከፋፍለው የሚደርስዎት ይሆናል፡፡
- መደበኛ ወይም የደዋይ ጥሪ ማሳመሪያ ለአንድ ወር በነፃ በመመዝገብ የሚያገኙ ሲሆን የአገልግሎት ማብቂያው ሲደርስ የማሳወቂያ መልዕክት የሚደርስዎት ይሆናል፡፡
- ደንበኞች ያልተገደበ ሣምንታዊ እና ወርሃዊ የድምፅ/ዳታ አገልግሎት መግዛት ይችላሉ፡፡
- ያልተገደበ ጥቅል አገልግሎት ሲገዙ የቀረበ ነፃ የስጦታ ጥቅል ያልቀረበ ሲሆን ነገር ግን ከወርሃዊ የመመዝገቢያ ክፍያ ነፃ የሆነ ጥሪ ማሳመሪያ ማግኘት ይችላሉ፡፡
- ከድምፅ እንዲሁም ከዳታ ጥቅል ዓይነቶች ውስጥ መርጠው አንድ ላይ መግዛት የሚችሉ ሲሆን በሁለቱም ጥቅሎች የቀረቡትን ስጦታዎች ያገኛሉ፡፡
- ጥቅሎቹን ለሌሎች ማጋራት አይችሉም፡፡
- ያልተጠቀሙበት የስጦታ ጥቅል ካለ የአገልግሎት ጊዜው ካለቀ በኋላ መጠቀም አይችሉም፡፡
- ደንበኞች የሞባይል ቁጥራቸው ቢጠፋባቸውም በድጋሜ ካወጡት በኋላ የተቀመጠውን ጥቅል መልሰው ማግኘት ይችላሉ፡፡.
- ደንበኞች ሲም ካርዳቸውን አገልግሎት በሚያስጀምሩበት ጊዜ የፅሁፍ መልዕክት የሚደርሳቸው ይሆናል፡፡
- ደምፅ+ዳታ ጥቅል የሚገዙ ደንበኞች በሁለቱም አገልግሎቶች የቀረበ የስጦታ ጥቅል ያገኛሉ፡፡
- የ3ጂ እና 4ጂ ዳታ ብቻ ተመዝጋቢዎች አገልግሎቱን ለማግኘት ብቁ ሲሆኑ በተጨማሪም የቅድመ ክፍያ፣ ድህረ ክፍያ እና ሀይብሪድ ደንበኞችም ብቁ ናቸው፡፡
- የግለሰብ እንዲሁም የድርጅት ደንበኞች አዲስ ሲም ካረድ ሲገዙ የቀረቡትን የሞባይል ጥቅሎች ከስጦታዎች ጋር ማግኘት ይችላሉ፡፡
አዲስ የሞባይል አገልግሎት ምዝገባ ምክሮች ፣ የደንበኝነት ምዝገባ ክፍያ እና ጥቅሞች
የቅደመ ክፍያ ሞባይል አገልግሎት
የአየር ስዓት ቀድመው በመሙላት
የሚያገኙት ጥቅም
- 15 ብር ነጻ የአየር ሰዓት
- 100 ሜ.ባ ነጻ ኢንተርኔት ለ 3 ተከታታይ ወራት
መስፈርቶች
- ተቀማጭ አያስፈልግም
- የደንበኝነት ክፍያ 30 ብር
የ ድህረ ክፍያ ሞባይል አገልግሎት
አገልግሎት ካገኙ በኋላ የተጠቀሙበትን በየወሩ ይከፍላሉ
የሚያገኙት ጥቅም
- 100 ሜ.ባ ነጻ ኢንተርኔት ለ 3 ተከታታይ ወራት
መስፈርቶች
- ተቀማጭ ከ 250ብር ጀምሮ
- የደንበኝነት ክፍያ 30 ብር
ሃይብሪድ ሞባይል አገልግሎት
የቅድመ ክፍያ + ድህረ ክፍያ ፕላን በአንድ ሲም ካርድ
የሚያገኙት ጥቅም
- 100 ሜ.ባ ነጻ ኢንተርኔት ለ 3 ተከታታይ ወራት
መስፈርቶች
- ተቀማጭ ከ 250ብር ጀምሮ
- የደንበኝነት ክፍያ 30 ብር
የደንበኝነት መስፈርቶች:
- የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ ፣ የመንጃ ፈቃድ ወይም ፓስፖርት፣
- የአገልግሎት ስምምነት (eCAF) መፈረም፣
- በአቅራቢያዎ ከሚገኝ የሽያጭ ማዕከላችን የመረጡትን የአገልግሎት አይነት መግዛት ይችላሉ፣
- የቅድመ ክፍያ የሞባይል አገልግሎትን ህጋዊ ውክልና ካለቸው ቸርቻሪዎች መግዛት ይችላሉ፡፡
አዲስ የሞባይል አገልግሎት ለማስጀመር:
- ሲም ካርዱን ወደ ሞባይል ቀፎዎ ያስገቡ
- የሚስጥር ቁጥር (PIN) ያስገቡ
ማስታወሻ: የተገለጹት ሁኔታዎች ለሁሉም የሞባይል አገልግሎቶች (2ጂ፣ 3ጂ እና 4ጂ) ተግባራዊ ይሆናሉ
ቅድሚያ በመክፈል የሚሰጥ የሞባይል አገልግሎት ታሪፍ
የድምጽ
ታሪፍ-
በመደበኛ ሰዓት በ ደቂቃ 50 ሳንቲም ሲሆን
-
ከመደበኛ ሰዓት ውጪ፣ እሁድ እና በህዝባዊ በዓላት ቀን በደቂቃ 35 ሳንቲም ነው
-
መደበኛ ሰዓት ከጠዋቱ 1፡00 እስከ ምሽቱ 3፡59 (ከህዝባዊ በዓላት ውጪ)
የዳታ እና አጭር መልዕክት
ታሪፍ-
ዳታ (2ጂ፣ 3ጂ ፣4ጂ): 20 ሣንቲም በሜ.ባ
-
አጭር መልዕክት: 20 ሣንቲም በአንድ መልዕክት
-
Previous
Next
ሊያውቋቸዉ የሚገቡ ልዩ ልዩ የአገልግሎት ቁጥሮች
የአገልግሎት ዓይነት | የአገልግሎት ቁጥር | የሚሰጠው አገልግሎት | |||||||||||||||||||||||||||||||||||||||
---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|
አጭር የድምፅ መልዕክት | 845 | የተላከልዎትን የድምፅ መልዕክት ለማዳመጥ | |||||||||||||||||||||||||||||||||||||||
የድምፅ ሳጥን አገልግሎት | S1 ወደ 824 ይላኩ | ለድምፅ ሳጥን አገልግሎት ለመመዝገብ | |||||||||||||||||||||||||||||||||||||||
የአሳውቁኝ እና ያልተሳካ ጥሪ ማሳወቂያ | D3 ወደ 824 ይላኩ | የአሳውቁኝ እና ያልተሳካ ጥሪ ማሳወቂያ አገልግሎት ለማቋረጥ | |||||||||||||||||||||||||||||||||||||||
የአሳውቁኝ ጥሪ | D1 ወደ 824 ይላኩ | የአሳውቁኝ አገልግሎትን ለማቆረጥ | ያልተሳካ ጥሪ ማሳወቂያ | D2 ወደ 824 ይላኩ | ያልተሳካ ጥሪ ማሳወቂያ አገልግሎትን ለማቆረጥ | ||||||||||||||||||||||||||||||||||||
ኢ.ቪ.ዲ.ኦ (EVDO) እና ሲ.ዲ.ኤም.ኤ (CDMA) የአየር ሰዓት መሙያ | 903 | የ ኢ.ቪ.ዲ.ኦ እና ሲ.ዲ.ኤም.ኤ (EVDO & CDMA 1x) አየር ሰዓት ለመሙላት | |||||||||||||||||||||||||||||||||||||||
ኢትዮ ገበታ | *999# | የድምጽ፣ የዳታ እና የአጭር መልዕክት አገልግሎት ጥቅሎችን በቅናሽ ለራስዎ ለመግዛት ወይም ለቤተሰብዎ እና ለጓደኞችዎ ስጦታ ለመላክ | |||||||||||||||||||||||||||||||||||||||
የደንበኞች አገልግሎት | 994 | የደንበኞች አገልግሎት ባለሙያዎችን ለማግኘት | |||||||||||||||||||||||||||||||||||||||
የአየር ሰዓት ለማስተላለፍ | *806*የሚልኩለት ደንበኛ የስልክ ቁጥር* የብር መጠን # መደወል የአየር ሰዓት ለማስተላለፍ |
| |||||||||||||||||||||||||||||||||||||||
የድምፅ ማሳመርያ | A ወደ 822 መላክ | ለደንበኝነት ለመመዝገብ | |||||||||||||||||||||||||||||||||||||||
የድምፅ ማሳመርያ | የእንግሊዝኛውን ፊደል U ወደ 822 ይላኩ | አገልግሎቱን ለማቋረጥ | |||||||||||||||||||||||||||||||||||||||
T ወደ 822 መላክ | ምርጥ 10 CRBTs ለማወቅ | ||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||
HELP ወደ 822 መላክ። | ስለ አገልግሎቱ መሠረታዊ መረጃ ለማግኘት | ||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||
መልሰው ይደውሉ | *807*የተቀባይ ስልክ ቁጥር # መደወል | የመልሰው ይደውሉ አገልግሎት | |||||||||||||||||||||||||||||||||||||||
ቀሪ የአየር ሰዓት ለማወቅ | *804*ስልክ ቁጥር*የይለፍ ቃል# መደወል | የሌላ አገልግሎት ቁጥር ቀሪ የአየር ሰዓት፣ የተቀማጭ ገንዘብ መጠን እንዲሁም የ3ጂ፣ 4ጂ እና ኢ.ቪ.ዲ.ኦ (EVDO) ዳታ ቀሪ ጥቅል መጠን ለማወቅ | |||||||||||||||||||||||||||||||||||||||
ቀሪ የአየር ሰዓት ለማወቅ | *804# መደወል | ያለዎትን ቀሪ የአየር ሰዓት ሂሳብ፣ የክሬዲት እና ጥቅል መጠን ለማወቅ | |||||||||||||||||||||||||||||||||||||||
የአየር ሰዓት ለመሙላት | *805*ስውር ቁጥር # መደወል | የአየር ሰዓት ለመሙላት | |||||||||||||||||||||||||||||||||||||||
የክሬዲት አገልገሎት ለመጠቀም | ወደ 810 A, C ወይም L ብለው ይላኩ | የአየር ሰዓት እና ጥቅል ክሬዲት ለመጠየቅ | |||||||||||||||||||||||||||||||||||||||
የሶስተኛ ወገን አየር ሰዓት ለመሙላት | *805* ስውር ቁጥር *የስልክ ቁጥር* የገንዘብ መጠን # መደወል | ለጓደኛ እና ለቤተሰብ የአየር ሰዓት ለመሙላት | |||||||||||||||||||||||||||||||||||||||
ኢ-ሜይል:994@ethiotelecom.et | በኢ-ሜይል ያለዎትን አስተያየት ወይም ቅሬታ ለመላክ | ||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||
ወደ 8994 መልዕክት ይላኩ | ያለዎትን አስተያየት ወይም ቅሬታ በአጭር መልዕክት ለመላክ | ||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||
887 | የቆየ የድምፅ መልዕክት ለማዳመጥ | ||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||
886 | የድምፅ መልክት ለመላክ | ||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||
ወደ 824 A3 ብለው ይላኩ | የአሳውቁኝ እና ያልተሳካ ጥሪ ማሳወቂያ አገልግሎት ለማስጀመር | ||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||
ወደ 824 A2ብለው ይላኩ | ያልተሳካ ጥሪ ማሳወቂያ አገልግሎትን ለማስጀመርd> | ||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||
ወደ 824 A1ብለው ይላኩ | የአሳውቁኝ አገልግሎትን ለማስጀመር | ||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||
ወደ 824 A ብለው ይላኩ | የድምፅ ሳጥን መልእክት አገልግሎት ለማስጀመር | ||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||
ወደ 824 D ብለው ይላኩ | የድምፅ ሳጥን መልእክት አገልግሎት በጊዜያዊነት ለማቆረጥ | ||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||
ወደ 822 HELP ብለው ይላኩ | የጥሪ ማሳመሪያ አገልግሎት ጠቃሚ መረጃዎችን ለማግኘት | ||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||
ወደ 822 T ብለው ይላኩ | ምርጥ 10 የድምጽ ማሳመርያ ዝርዝር ለማግኘት | ||||||||||||||||||||||||||||||||||||||||
ወደ 822 A ብለው ይላኩ | የጥሪ ማሳመሪያ አገልግሎት ለመመዝገብ
የድህረ ሽያጭ አገልግሎት ክፍያዎች
ይህንን አጋራ:
Share on facebook
Share on twitter
Share on linkedin
By continuing to use this website, you consent to the use of cookies in accordance with our Cookie Policy. Accept |