መደበኛ ባለገመድ ብሮድባንድ ኢንተርኔት አገልግሎት

ለድርጅትዎ መደበኛ ባለገመድ ብሮድባንድ ኢንተርኔት አገልግሎት ያስገቡ!

ባለገመድ ብሮድባንድ ኢንተርኔት ከ 2 ሜጋ ባይት በሰከንድ ጀምሮ በተለያዩ የፍጥነት አማራጮች በመዳብ ወይም በፋይበር ገመድ የሚሰጥ ከፍተኛ ፍጥነት ያለው የኢንተርኔት አገልግሎት ሲሆን የዳታ ፍጆታዎ በክፍያ ላይ የሚያመጣው ለውጥ አይኖርም።

መደበኛ የብሮድባንድ ኢንተርኔት ለአነስተኛ ድርጅቶች/ SOHO/

የአገልግሎት ታሪፍ
 • 2 ሜ.ባ/ሰ በ499 ብር
 • 4 ሜ.ባ/ሰ በ699 ብር
 • 10 ሜ.ባ/ሰ በ1,699 ብር

 • የደንበኝነት ምዝገባ በነፃ
 • ደንበኞች ለአገልግሎት ለመመዝገብ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ምዝገባ ማቅረብ አለባቸው።
 • ከብር 10,000 እና ከዚያ በታች ካፒታል ያላቸዉ ደንበኞች አገልግሎቱን ማግኘት ይችላሉ።
 • ከአገልግሎቱ ጋር የተያያዙ ነባር የሽያጭ ፖሊሲዎች ተግባራዊ ይሆናሉ።
 • ከሲፒኢ፣ የሰውሀይል፣ ግብዓት እና መጓጓዣ ወጪዎች ጋር የተያያዙ ሕጎች አልተቀየሩም።
 • ነባር ደንበኞች (ለሌሎች የመደበኛ ኢንተርኔት አገልግሎት የተመዘገቡ) ወደ አዲሱ አገልግሎት በነፃ መቀየር ይችላሉ።

ታሪፍና የአገልግሎቱ ፍጥነት

የፍጥነት መጠን

ወርሃዊ ክፍያ በብር

የፍጥነት መጠን

ወርሃዊ ክፍያ በብር

2 ሜ.ቢ በሴኮንድ 

709

60 ሜ.ቢ በሴኮንድ 

15,100

3 ሜ.ቢ በሴኮንድ 

999

70 ሜ.ቢ በሴኮንድ 

17,600

4 ሜ.ቢ በሴኮንድ 

1,249

80 ሜ.ቢ በሴኮንድ 

20,100

5 ሜ.ቢ በሴኮንድ 

1,560

100 ሜ.ቢ በሴኮንድ 

25,000

6 ሜ.ቢ በሴኮንድ 

1,865

120 ሜ.ቢ በሴኮንድ 

30,000

7 ሜ.ቢ በሴኮንድ 

2,155

160 ሜ.ቢ በሴኮንድ 

40,000

8 ሜ.ቢ በሴኮንድ 

2,465

200 ሜ.ቢ በሴኮንድ 

50,000

9 ሜ.ቢ በሴኮንድ 

2,750

250 ሜ.ቢ በሴኮንድ 

62,000

11 ሜ.ቢ በሴኮንድ 

3,350

300 ሜ.ቢ በሴኮንድ 

74,200

12 ሜ.ቢ በሴኮንድ 

3,650

450 ሜ.ቢ በሴኮንድ 

110,600

16 ሜ.ቢ በሴኮንድ 

4,850

600 ሜ.ቢ በሴኮንድ 

146,700

18 ሜ.ቢ በሴኮንድ 

5,440

800 ሜ.ቢ በሴኮንድ 

195,400

20 ሜ.ቢ በሴኮንድ 

5,900

1024ሜ.ቢ በሴኮንድ 

250,000

22 ሜ.ቢ በሴኮንድ 

6,40025 ሜ.ቢ በሴኮንድ 

7,200

 


28 ሜ.ቢ በሴኮንድ 

7,90030 ሜ.ቢ በሴኮንድ 

8,40038 ሜ.ቢ በሴኮንድ 

10,60040 ሜ.ቢ በሴኮንድ 

11,10050 ሜ.ቢ በሴኮንድ 

13,600

 • የደንበኝነት ምዝገባ፣ በድጋሚ መስመር ለማገናኘት እንዲሁም የስም ለውጥ ለማድረግ ከክፍያ ነፃ ነው፡፡
 • ከ 1ጊ.ባ በሰከንድ በላይላለው የአገልግሎት ፍጥነት መጠን ዋጋው፣ የተጠየቀውንፍጥነትዋጋ መሰረት በማድረግ ከዚህበታች ባለው ቀመር የሚሰላ ይሆናል፡፡
 • Y= የ1 ጊ.ባ በሴኮንድ ዋጋ + 250*(N-1024)
 • Y የተፈለገው የአገልግት ፍጥነት ዋጋ ሲሆን
 • N የተጠየቀው የአገልግሎት ፍጥነት ነው፡፡ 250 በስሌቱ ውስጥ የማይለወጥ/ቋሚ ቁጥር ሲሆን አንድ ሜ.ባ በሰከንድ ነው፡፡
 • የተጠየቀው የአገልግሎት ፍጥነት መጠን ከላይ ባለው ቀመር ውስጥ ሜ.ባ በሰከንድ የሚሰላ ይሆናል፡፡
 • 1024 የማይለወጥ/ቋሚ ቁጥር ሲሆን ከ1ጊ.ባ በሰከንድ ጋር እኩል ነው
 • ጥቅሉ ለአንድ ወር ብቻ የሚያገለግል ሲሆን ጥቅም ላይ ያልዋለ ጥቅል ወደ ቀጣዩ ወር አይተላለፍም።
 • ድርጅትዎ ከዋናው መስመር 500 ሜትር ርቀት በላይ ከሆነ በሜትር በተቀመጠው ዋጋ መሰረት ተጨማሪ ክፍያ ይከፍላሉ፡፡
 • የኤ.ዲ.ኤስ.ኤል ሞደም  ዋጋ 1,349 ብር  ነው፡፡
 • የ CPE (ሞደም) ባለው የገበያ ዋጋ እና በሚቀርበው የምርት አይነት የሚወሰን ይሆናል፡፡
 • ሁሉም ዋጋዎች ተ.እ.ታ.ን ያካተቱ ናቸው።

መደበኛ ገመድ አልባ ብሮድባንድ ኢንተርኔት አገልግሎት

መደበኛ ገመድ አልባ የብሮድባንድ አገልግሎት የገመድ አልባ አገልግሎት አይነት ሲሆን ነገር ግን አገልግሎቱ በተወሰነ ቦታ ብቻ የተገደበ ነው፡፡ መደበኛ ገመድ አልባ የብሮድባንድ አገልግሎትን በተለያዩ አማራጮች እያቀረብን የምንገኝ ሲሆን በይበልጥ በ ኤሮኔት (Aironet) እና ቪሳት (VSAT) እናቀርባለን፡፡ የመደበኛ ገመድ አልባ ብሮድባንድ ሲግናሎች ከገመድ አልባ ጣቢያ ወደ ተቀባዩ ይተላለፋሉ።

ተቀባዩ ብዙውን ጊዜ ከሳተላይት ዲሽ ጋር በሚመሳሰል ሁኔታ በህንፃው ላይ የሚሰቀሉ ቋሚ የአየር፣ አንቴና ወይም የዲሽ መሳሪያ ነው። አገልግሎቱ እንዲሠራ በማሰራጫ ጣቢያው እና በተቀባዩ መካከል በግልጽ ለእይታ ትይዩ የሆነ ቦታ መቀመጥ አለበት

የቴሌኮም አገልግሎት በሳተላይት (VSAT) ​

የቴሌኮም አገልግሎት በሳተላይት

 • አገልግሎቱ መረጃን፣ ቪዲዮን እና ድምጽን በሳተላይት በኩል በአስተማማኝ ሁኔታ ለማስተላለፍ ያስችልዎታል። አገልግሎቱ በብሮድባንድ ይሰጣል፡፡

 • የሳተላይት አገልግሎት ለገጠር ቴሌኮም፣ ለስኩል-ኔት፣ ለወረዳ-ኔት፣ ለግብርና-ኔት ለርቀት ትምህርት፣ ለቴሌሜዲሲን/ለርቀት ህክምና እንዲሁም የድርጅት እና የመንግስት ኩባንያዎች ስራዎችን ለማስተናገድ አገልግሎት ይሰጣል።  

 • የሳተላይት አገልግሎት በዋናነት የሚቀርበው በአከባቢው የባለገመድ ኢንተርኔት አገልግሎት ተደራሽ ባልሆኑባቸው ቦታዎች ወይም የባለገመድ ኢንተርኔትን (Fiber Network) ተክቶ አገልግሎት ይሰጣል፡፡

የቪሳት (VSAT) ጥቅሞች​

 • ባለገመድ ኔትወርክ በማይኖርበት ጊዜ በአማራጭነት ያገለግላል
 • ለባለ ገመድ ብሮድባንድ አስተማማኝ መጠባባቂያ ነው
 • የድምጽን፣ ቪዲዮ እና ዳታ መረጃዎችን የመያዝ ችሎታ አለው
 • ለአጠቃቀም አመቺነት፣ አስተማማኝነት፣ ተደራሽነት እና በቀላሉ የሚገኝ መሆኑ

እስከ
31%
ቅናሽ

የቪሳት (VSAT) ታሪፍ​

ፍጥነት በሰከንድ

የበፊት ወርሃዊ ኪራይ ዋጋ በብር

ማሻሻያ የተደረገበት ወርሃዊ ኪራይ ዋጋ በብር

512 ኪሎ ቢትስ

----

ወደ 1 ሜጋ ቢትስ በሰከንድ አድጓል

1 ሜጋ ቢትስ

14,735

10,186.16

2 ሜጋ ቢትስ

20,629

15,279.24

4 ሜጋ ቢትስ

28,880

25,465.40

5 ሜጋ ቢትስ

31,768

26,891.46

10 ሜጋ ቢትስ

አዲስ

44,004.21

20 ሜጋ ቢትስ

አዲስ

58,672.28

30 ሜጋ ቢትስ

አዲስ

71,303.12

 

ለመመዝገብ: 41,922.50 ብር 39,234.49 ብር

የቪሳት (VSAT) አገልግሎት ደንብና ሁኔታዎች:

 • አገልግሎቱ መደበኛ ኔትዎርክ ወይም ባለገመድ ፋይበር ኔትዎርክ ተደራሽ ባልሆነባቸው ቦታዎች በተለይም ለገጠር ቴሌኮም አገልግሎት፣ ለስኩል-ኔት፣ ወረዳ-ኔት፣ አግሪ-ኔት፣ ለርቀት ትምህርት፣ ለቴሌሜዲስን እንዲሁም ለኮርፖሬት እና የመንግስት ኩባንያዎች አገልግሎት ይሰጣል፡፡
 • ለድምፅ አገልግሎት የደንበኝነት ምዝገባ ክፍያ እና የአጠቃቀም ታሪፍ ከባለገመድ ስልክ አገልግሎት ጋር ተመሳሳይ ነው።
 • የድምፅ አገልግሎት ብቻ አይሰጥም
 • እስከ ስድስት የድምፅ መስመሮችን ለአንድ ደንበኛ ይሰጣል፡፡
 • ሁሉምንም የመገጣጠሚያ ዕቃዎች የመቀየር እና የመጠገን አገልግሎት በኢትዮ ቴሌኮም በኩል የሚሸፈን ይሆናል
 • ሁሉም ዋጋዎች ተ.እ.ታን ያካተቱ ናቸው፡፡
 

ቅናሽ የተደረገባቸው የመንግስት ፕሮጀክቶች

ፕሮጀክት ቅናሽ በመቶኛ (በፐርሰንት)
ስኩል-ኔት 50%
ወረዳ-ኔት 8%
ሄልዝ-ኔት 8%

ማስታወሻ፡-

 • ቅናሹ አሁን ባለው ያልተገደበ የድርጅት ደንበኞች የመደበኛ ብሮድባንድ ኢንተርኔት (FBB) እና ቪፒኤን (VPN) አገልግሎት መሰረት ተግባራዊ የሚደረግ ይሆናል፡፡