ድርጅቶች በሰራተኞቻቸው ወይም የሚመለከታቸው አጋሮች ሞባይል ላይ ስለምርት እና አገልግሎታቸው እንዲሁም ብራንዳቸውን በአዲስ መንገድ ለማስተዋወቅ የሚረዳ አገልግሎት ነው፡፡
ድርጅቱ የራሱን መልዕክት በማዘጋጀት የጥሪ መለያ የሚጠቀሙ ሰራተኞች/አጋሮች ጥሪ በሚቀበሉበት ወይም በሚደውሉበት ወቅት ለሌሎች ደንበኞች የፅሁፍ መልዕክት በሞባይል ስክሪን ላይ የሚታይበት አገልግሎት ነው፡፡
| የድርጅት ጥሪ መለያ ጥቅል ዓይነት | ወርሃዊ (ለ30 ቀናት) | ዓመታዊ (ለ12 ወራት) |
|---|---|---|
| ዋጋ በብር | ዋጋ በብር | |
| የድርጅት ጥሪ መለያ ጥቅል 20 | 380 | 1,900 |
| የድርጅት ጥሪ መለያ ጥቅል 50 | 900 | 4,500 |
| የድርጅት ጥሪ መለያ ጥቅል 100 | 1,700 | 8,500 |
| የድርጅት ጥሪ መለያ ጥቅል 300 | 4,800 | 24,000 |
| የድርጅት ጥሪ መለያ ጥቅል 50,000 | 7,500 | 37,500 |
By continuing to use this website, you consent to the use of cookies in accordance with our Cookie Policy.
Accept