ድልድይ (ብድር ለነጋዴዎች/ወኪሎች)

ለነጋዴዎች/ወኪሎች አነስተኛ ንግድ/ቢዝነስ እንዲጀምሩ ወይም እንዲያስፋፉ እስከ ብር 50,000 የሚደርስ ብድር እንዲያገኙ የሚያስችል አገልግሎት እንዲሁም፤

አነስተኛ ብድር ከፍተኛ ብድርብድር የመመለሻ ጊዜየአገልግሎት ክፍያ
1,000 ብር10,000 ብር1 ወር10%
 30,000 ብር2 ወር16%
 50,000 ብር3 ወር21%
 • ገንዘብ በቴሌብር መቀበል ወይም የምርትና አገልግሎት ሽያጭ ገቢን በቴሌብር መቀበል
 • በቴሌብር ዋሌታቸው ውስጥ ተቀማጭ ኤሌክትሮኒክስ ገንዘብ
 • የአየር ሰዓት መሙላት
 • ተመላሽ አድርገው ቀጣይ ብድር በሚጠይቁበት ጊዜ የብድር ጣሪያው ከፍ ያደርግሎታል
 • ለሶስት ወራት በንቁነት የቴሌብር ተጠቃሚ መሆን
 • በማጭበርበር ተግባር ተሰማርተው የማያውቁ
 • አቅራቢያዎ የሚገኝ የኢትዮ ቴሌኮም የሽያጭ ማዕከል ቀርበው የብድር ውል ለመውሰድ መስማማት
 • የታደሰ ንግድ ፍቃድ እና ቲን ነምበር መቅረብ አለበት
 • የብድር አገልግሎት ሊያስገኙ የሚችሉ የቴሌብር የግብይት አይነቶች
  • የጥቅል ሽያጭ
  • የአገልግሎት ክፍያ
  • ገንዘብ ወጪ ለማድረግ
  • የአየር ሰዓት መሙላት
  • አዳዲስ የቴሌብር ደንበኞች ምዝገባ እና የደረጃ ማሻሻያ ማድረግ
  • የኮሚሽን ክፍያ
 • ለሶስት ወራት በንቁነት የቴሌብር ተጠቃሚ መሆን
 • በማጭበርበር ተግባር ተሰማርተው የማያውቁ
 • አቅራቢያዎ የሚገኝ የኢትዮ ቴሌኮም የሽያጭ ማዕከል ቀርበው የብድር ውል ለመውሰድ መስማማት
 • የታደሰ ንግድ ፍቃድ እና ቲን ነምበር መቅረብ አለበት