አገልግሎት
ለመጀመር

እንኳን በደህና መጡበተለያዩ የሞባይል አገልግሎቶቻችን ይደሰቱ!

ወርሃዊ ጀማሪ ጥቅሎች

NOTE

  • The packages can be accessible via CRM channel only.
  • Available for individual customers NEW Mobile SIM card subscriber.
  • The SIM Starter offers are available only for new prepaid SIM subscribers.
  • The main offers will be released once upon purchase, while the bonus offers will be prorated for three consecutive months.
  • Bonus package resource will be prorated and usable for three consecutive months and unused resource will be expired at end of each month.
  • The SIM starter package voice resource is valid only for local calls (On-Net).
  • Except for bonus part, all main packages are convertible and transferable.
  • The existing default CRBT will be removed.
  • All prices are VAT inclusive.

የጥቅል ዝርዝሮች

የድምጽ ጥቅል
  • 120 ደቂቃ/50ብር ፕላስ 1ጂቢ ዳታ ቦነስ
  • 300 ደቂቃ/ 75 ብር ፕላስ 1ጂቢ ዳታ ቦነስ
  • 450 ደቂቃ/100ብር ፕላስ 2GB ዳታ ቦነስ
ዳታ ጥቅል
  • 650 ሜባ / 60 ብር ፕላስ 1 ጂቢ ዳታ ቦነስ
  • 2 ጂቢ/100ብር ፕላስ 2GB ዳታ ቦነስ
  •  
ድምጽ+ዳታ
  • 300 ሜባ + 2 ጂቢ / 150 ብር ፕላስ 3 ጂቢ ዳታ ቦነስ
  •  

NOTE

  • The packages can be accessible via CRM channel only.
  • Available for individual customers NEW Mobile SIM card subscriber.
  • The SIM Starter offers are available only for new prepaid SIM subscribers.
  • The main offers will be released once upon purchase, while the bonus offers will be prorated for three consecutive months.
  • Bonus package resource will be prorated and usable for three consecutive months and unused resource will be expired at end of each month.
  • The SIM starter package voice resource is valid only for local calls (On-Net).
  • Except for bonus part, all main packages are convertible and transferable.
  • The existing default CRBT will be removed.
  • All prices are VAT inclusive.

  • የጉርሻ ጥቅሎች ለሦስት ወራት የሚቆዩ ይሆናሉ።
  • የጥሪ ማሳመሪያ መደበኛ የቆይታ ጊዜ አንድ ወር ሲሆን፤ ተጠቃሚው አገልግሎቱ የሚያበቃበትን ጊዜ በተመለከተ ማሳወቂያመልእክት የሚደርሰው ይሆናል።
  • ደንበኞች በየሳምንቱና ወሩ ያልተገደበ የድምፅ ወይም የኢንተርኔት ጥቅሎችን መግዛት ይችላሉ።
  • የድምፅ ወይም የኢንተርኔት ጥምር ጥቅሎች ቅናሽ ሲኖራቸው፤ ያልተገደቡ ጥቅሎች ግን ተጨማሪ ነጻ ጥቅል የላቸውም።
  • ጥቅሉን ለሌሎች ማጋራት አይቻልም።
  • ጥቅም ላይ ያልዋሉ የነጻ ጥቅሎች፣ በተፈቀደው ጊዜ ገደብ ያበቃሉ።
  • የደንበኛውሲም ካርድ ጥቅሎቹን ከመጠቀሙ በፊት ቢጠፋ፤ ጥቅሎቹ እንደ ነበሩ ይቆያሉ።
  • ሲም ካርዱ እንደገና አገልግሎት ላይ ከዋል፤ ጥቅሎቹን በተመለከተ የማሳወቂያ መልእክት ለደንበኛው ይላካል።
  • የ3ጂና የ4ጂ ዳታ ተመዝጋቢዎች፤ እንዲሁም የቅድመ ክፍያ፣ ድኅረ ክፍያና ሁለቱንም ተጠቃሚዎች ለዚህ ጥቅል ብቁ ናቸው።
  • የግልና የድርጅት ደንበኞች ለሲም ማስጀመሪያ ጥቅል ብቁ ናቸው።

ኢ-ሲም

Does your phone support eSIM?

The service is available now!

It is a technology on its way to replace the current SIM card.

You can easily get service just by enabling it on your device,

  • ቀላል እና ብቁ የኔትወርክ ግንኙነት
  • በአንድ ስልክ ከአንድ በላይ የአገልግሎት ቁጥር መጠቀም የሚያስችል
  • ሲም ካርድ እየቀያየሩ መጠቀምን ያስቀራል
  • ላፕቶፕ፣ ስማርት ሰዓት፣ ታብሌት የመሳሰሉትን በቀላሉ ለማገናኘት፣ ለአምራቾች፣ አከፋፋዮች እና አገልግሎት ሰጪዎች፣ ለትራንስፖርት አገልግሎት ሰጪዎች እንዲሁም የተለያዩ ዲጂታል ዲቫይሶችን በቀላሉ በማገናኘት ቀልጣፋ አገልግሎት የማግኘት ፍላጎት ላላቸው ሁሉ የቀረበ ምርጥ መላ፡፡

eSIM Supported Phone

Samsung

      • ሳምሳንግ ጋላክሲ ኤስ 20
      • ሳምሳንግ ጋላክሲ ኤስ20+
      • ሳምሳንግ ጋላክሲ ኤስ 20 አልትራ
      • ሳምሳንግ ጋላክሲ ኤስ 21
      • ሳምሳንግ ጋላክሲ ኤስ21+ 5ጂ
      • ሳምሳንግ ጋላክሲ ኤስ21+ አልትራ 5ጂ
      • ሳምሳንግ ጋላክሲ ኤስ22
      • ሳምሳንግ ጋላክሲ ኤስ22+
      • ሳምሳንግ ጋላክሲ ኖት 20
      • ሳምሳንግ ጋላክሲ ኖት 20 አልትራ 5ጂ
      • ሳምሳንግ ጋላክሲ ፎልድ
      • ሳምሳንግ ጋላክሲ ዘድ ፎልድ2 5ጂ
      • ሳምሳንግ ጋላክሲ ዘድ ፎልድ3 5ጂ
      • ሳምሳንግ ጋላክሲ ዝድ ፍሊፕ

iPhone

        • አይፎን ኤክስ አር
        • አይፎን ኤክስ ኤስ
        • አይፎን ኤክስ ኤስ ማክስ
        • አይፎን 11
        • አይፎን 11 ፕሮ
        • አይፎን ኤስ ኢ 2 (2020)
        • አይፎን 12
        • አይፎን 12 ሚኒ
        • አይፎን 12 ፕሮ
        • አይፎን 12 ፕሮ ማክስ
        • አይፎን 13
        • አይፎን 13 ሚኒ
        • አይፎን 13 ፕሮ
        • አይፎን 13 ፕሮ ማክስ
        • አይፎን ኤስ ኢ 3 (2022)

Google

        • ጎግል ፒክስል 3ኤ ኤክስ ኤል
        • ጎግል ፒክስል 4
        • ጎግል ፒክስል 4ኤ
        • ጎግል ፒክስል 4 ኤክስ ኤል
        • ጎግል ፒክስል 5
        • ጎግል ፒክስል 5ኤ
        • ጎግል ፒክስል 6
        • ጎግል ፒክስል 6 ፕሮ
        • ጎግል ፒክስል 3 ኤክስ ኤል
        • ጎግል ፒክስል 2 ኤክስ ኤል

Huawei

        • ሁዋዌ ፒ40
        • ሁዋዌ ፒ40 ፕሮ
        • ሁዋዌ ሜት 40 ፕሮ

Motorola

      • ሞቶሮላ ራዛር 2019
      • ኑ ሞባይል ኤክስ5
      • ጄምኒ ፒዲኤ
      • ራኩቴን ሚኒ

Oppo

        • ኦፖ ፋይንድ ኤክስ3 ፕሮ
        • ኦፖ ሬኖ 5ኤ
        • ኦፖ ሬኖ 6 ፕሮ 5ጂ

Now served in
in Addis Ababa​

New Mobile Service Subscription Tips,Subscription Fee & Benefits

የቅድመ ክፍያ የሞባይል አገልግሎት

የአየር ሰዓትን በቅድሚያ መሙላት

ጥቅሞች

መስፈርቶች

የድህረ ክፍያ የሞባይል አገልግሎት

አገልግሎቱን ካገኙ በኋላ ወርሃዊ ሂሳቦችን ይክፈሉ።

ጥቅሞች

መስፈርቶች

ሃይቢሪድ የሞባይል አገልግሎት

የቅድመ ክፍያ+ድህረ ክፍያ እቅድ ከአንድ ሲም ጋር

ጥቅሞች

መስፈርቶች

የቅደመ ክፍያ ሞባይል አገልግሎት

የአየር ሰዓትን በቅድሚያ መሙላት

ጥቅሞች

መስፈርቶች

የ ድህረ ክፍያ ሞባይል አገልግሎት

አገልግሎቱን ካገኙ በኋላ ወርሃዊ ሂሳቦችን ይክፈሉ።

ጥቅሞች

መስፈርቶች

ሃይብሪድ ሞባይል አገልግሎት

የቅድመ ክፍያ+ድህረ ክፍያ እቅድ ከአንድ ሲም ጋር

ጥቅሞች

መስፈርቶች

የደንበኝነት መስፈርቶች:  

  • የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ ፣ የመንጃ ፈቃድ ወይም ፓስፖርት፣
  • የአገልግሎት ስምምነት (eCAF)  መፈረም፣
  • በአቅራቢያዎ ከሚገኝ የሽያጭ ማዕከላችን የመረጡትን የአገልግሎት አይነት መግዛት ይችላሉ፣
  • የቅድመ ክፍያ የሞባይል አገልግሎትን ህጋዊ ውክልና ካለቸው ቸርቻሪዎች መግዛት ይችላሉ፡፡

አዲስ የሞባይል አገልግሎት ለማስጀመር:

  • ሲም ካርዱን ወደ ሞባይል ቀፎዎ ያስገቡ
  • የሚስጥር ቁጥር (PIN) ያስገቡ
  • የቅድመ ክፍያ አገልግሎትን ለማስጀመር ወደ 989 በመደወል መመርያዎቹን ይከተሉ

ማስታወሻ: የተገለጹት ሁኔታዎች ለሁሉም የሞባይል አገልግሎቶች (2ጂ፣ 3ጂ እና 4ጂ) ተግባራዊ ይሆናሉ

ቅድሚያ በመክፈል የሚሰጥ የሞባይል አገልግሎት ታሪፍ

የድምጽ

ታሪፍ
  • በመደበኛ ሰዓት በ ደቂቃ 0.63 ሳንቲም ሲሆን
  • ከመደበኛ ሰዓት ውጪ፣ እሁድ እና በህዝባዊ በዓላት ቀን በደቂቃ 35 ሳንቲም ነው
  •  

የዳታ እና አጭር መልዕክት

ታሪፍ
  • ዳታ (2ጂ፣ 3ጂ ፣4ጂ): 20 ሣንቲም በሜ.ባ
  • አጭር መልዕክት: 0.13 ሣንቲም በአንድ መልዕክት
  •  
ያአውርድ

ሊያውቋቸዉ የሚገቡ ልዩ ልዩ የአገልግሎት ቁጥሮች

SERVICE TYPEDIALING NUMBERSSERVICE DESCRIPTION
Balance Request*804# dialTo check your airtime balance, available credit limit & available outstanding package amount
Balance Request*804*service number*password*# & dialTo check other service number airtime balance, available credit limit & outstanding package amount including 3G, 4G and EVDO data only package
Airtime top-up*805*hidden number # dialTo top up airtime
3rd Party Recharge*805* hidden number*subscriber number*amount# DialTo top up airtime for friends and relatives
Ethio Gebebeta*999# Dialú To buy a discounted voice, internet & SMS service packages for yourself or to send it as a gift for your family & friends.
Credit Transfer*806*Mobile number* amount # dialTo transfer airtime to friends/ family
Call Me Back*807*Recipient phone number# dialTo request for call back to a friend & family
Airtime Credit ServicesSMS A, C or L to 810To request airtime credit
CRBTSend A to 822To subscribe
CRBTSend U to 822To unsubscribe
CRBTSend T to 822To know the top 10 CRBTs
CRBTSend HELP to 822To get basic information about the service
Voice Mail ServiceSend S1 to 824To subscribe for voice mail service
Voice Mail Servicesend D to 824To deactivate voice mail service/temporarily /
Voice Mail ServiceSend A to 824To reactivate voice mail service
Reachability Alertsend D1 to 824To deactivate reachability alert service
Reachability Alertsend A1 to 824To reactivate reachability alert service
Missed Call Notificationsend D2 to 824To deactivate missed call notification service
Missed Call Notificationsend A2 to 824To reactivate missed call notification service
Reachability Alert & Missed Call Alertsend D3 to 824To deactivate reachability and missed call alert service
Reachability Alert & Missed Call Alertsend A3 to 824To reactivate reachability and missed call alert service
Voice SMS845To listen to a new voice SMS
Voice SMS886To send voice SMS
Voice SMS887To listen to old/saved voice SMS
EVDO & CDMA Top-up903To recharge EVDO & CDMA 1x
Customer ServiceDial 994To contact our customer service advisors
Customer ServiceSMS to 8994
Customer ServiceEmail:994@ethiotelecom.et
Customer ServiceFacebook: www.facebook.com/ethiotelecom
Customer ServiceFacebook: www.twitter.com/ethiotelecom

የድህረ ሽያጭ አገልግሎት ክፍያዎች

የአገልግሎት ዓይነት ለቅድመ ክፍያ (ብር) ለድህረ ክፍያ (ብር)
ያለ ምትክ ሲም ካርድ አገልግሎት ለማስቀጠል 15 15
ከምትክ ሲም ካርድ ጋር አገልግሎት ለማስቀጠል 30 30
ምትክ ሲም ካርድ ለማወጣት 15 15
ከድህረ ክፍያ ወደ ቅድመ ክፍያ ለመቀየር 30
ከቅድመ ክፍያ ወደ ድህረ ክፍያ ለመቀየር ነጻ
2ጂ ወደ 3ጂ/4ጂ ለማሳደግ ነጻ
ወርሃዊ ኪራይ ነጻ 28.75
የስም ለውጥ ወደ ዘመድ 15
ከዘመድ ውጭ 30
       Tip: All tariffs are VAT inclusive.