የጨረታ ማስታወቂያ
ኢትዮ ቴሌኮም ቪሳት ኢንስታሌሽን ቱልስ (Different VSAT INSTALER TOOLS ለማቅረብ ብቁ የሆነ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ በጨረታው (ጨረታ ቁጥር 4271614-2) ለመሳተፍ ፍላጎት ያላቸው ድርጅቶች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ መቶ ብር በመከፈል ከታች በተገለፁት ድህረ ገፆች ላይ ማግኘት ይችላሉ። የጨረታ ሰነድ ለመግዛት www.afrotendercom, www.extratenders.com.et እና www.2merkato.com በኢትዮ ቴሌኮም አቅራቢዎች ዝርዝር ላይ ለመመዝገብ “https://erp.ethiotelecom.et/OA_HTML/jsp/pos/suppreg/SupplierRegister.jsp?ouid=0EED8A04B857259C.” ለማንኛውምተጨማሪመረጃ.https://www.ethiotelecom.et/tender. www.extratenders.com እና , www.afrotender.com. www.2merkato.com ጨረታው ከ ሰኔ 5፣ 2017 ቀን ጀምሮ እስከ ሐምሌ 1 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ ከፍት ሆኖ ይቆያል፡፡ ማንኛውም ተጫራች እስከ ሐምሌ 1 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 11:00 ሰዓት ድረስ የጨረታ መወዳደሪያ ሰነዱን በኢትዮ ቴሌኮም ዋናው መ/ቤት ቢሮ ቁጥር 211 ማስገባት ይኖርበታል፡፡ ጨረታው ፍላጎቱ ያላቸው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኝበት ሐምሌ 2 ቀን 2017 ዓም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት በዋናው መ/ቤት ሁለተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 210 ይከፈታል። ማስታወሻ ፦- ኢትዮ ቴሌኮም የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ጨረታውን በ ከፊል መወዳደር ይቻላል።