ኢትዮ ቴሌኮም ሰሜን ምዕራብ ሪጅን የተለያዩ ያገለገሉ አይቲ ዕቃዎችን ማለትም ሲፒዩ፣ ሞኒተር ፣ዲስክ ቶፕ ኮምፒዩተር፣ፕሪንተር፣ኪይፖርድ፣ፕሮጀክተር እና ፋክስ ማሽን ባሉበት ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ. July 3, 2024 ተጨማሪ ያንብቡ »
ኢትዮ ቴሌኮም ሰሜን ምዕራብ ሪጅን የተለያዩ ያገለገሉ አይቲ ዕቃዎችን ማለትም ሲፒዩ፣ ሞኒተር ፣ዲሰክ ቶፕ ኮምፒዩተር፣ፕሪንተር፣ኪይፖርድ፣ፕሮጀክተር እና ፋክስ ማሽን ባሉበት ሁኔታ ፍላጎት ላላቸዉ ህጋዊ ተጫራቾች ለሁለተኛ ጊዜ በወጣ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ June 24, 2024 ተጨማሪ ያንብቡ »
ኢትዮ ቴሌኮም ፍላጎት ካላቸውን የጽዳት አገልግሎት አቅራቢዎች ጋር የፍላጎት ማስታወቂያ በማውጣት አቅራቢዎችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል። ይህ የፍላጎት መግለጫ የሚቆየው ከመጋቢት 26, 2015 እስከ ሚየዚያ 9, 2015 ነው፡፡ April 4, 2023 ተጨማሪ ያንብቡ »
ኢትዮ ቴሌኮም ያገለገሉ ጄኔሬተሮችን እና አሳንሰር(ሊፍት) ፣ አሮጌ የኮንክሪት ሞልድ እና የብረት ፎርም ወርክ ባሉበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል March 16, 2023 ተጨማሪ ያንብቡ »
የኢትዮ ቴሌኮም ማዕከላዊ ሰሜን ሪጅን በሪጅኑ ስር አገልግሎት ላይ ያልዋሉ የህንፃ እና ግቢ ቦታዎችን ለንግድ ና ለቢሮ አገልግሎት ማከራየት በመፈለጉ ፍላጎት ያላቸውንና መስፈርቱን የሚያሟሉ ተከራዩችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ቦታዎችን ማከራየት ይፈልጋል፡፡ March 9, 2023 ተጨማሪ ያንብቡ »
ኢትዮ ቴሌኮም የክላውድ፣ የሙዚቃ ስትሪሚንግ እና የቴሌድራይቭ የሞባይል መረጃ ቋት አገልግሎቶችን ከአጋሮች ጋር ስምምነት በመፈጸም በይፋ አስጀመረ! January 30, 2023 ተጨማሪ ያንብቡ »
ኢትዮ ቴሌኮም እና ጌትፋክት ኢትዮጵያ (GETFACTet ) የዲጂታል መማሪያ ማዕከላትን በመጠቀም የተማሪዎችን ክህሎት የሚያሳድጉ ስልጠናዎችን መስጠት የሚያስችል የአጋርነት ስምምነት ተፈራረሙ January 5, 2023 ተጨማሪ ያንብቡ »