የኮሮና ወረርሽኝን ለመከላከል ኢትዮ ቴሌኮም የ 100 ሚሊየን ብር ድጋፍ እንዲሁም የተለያዩ አገልግሎቶችን ተግባራዊ አደረገ

ጋዜጣዊ መግለጫ የኮሮና ወረርሽኝን ለመከላከል ኢትዮ ቴሌኮም የ 100 ሚሊየን ብር ድጋፍ እንዲሁም የተለያዩ አገልግሎቶችን ተግባራዊ አደረገ ፡፡ ኩባንያችን የኮሮና ቫይረስ (COVID-19) ወረርሽኝ በአገራችን ከተከሰተ ጊዜ አንስቶ ያለውን የቴክኖሎጂ አቅም በመጠቀም በአገር አቀፍ ደረጃ የቫይረሱን ስርጭት ለመከላከል በሚደረገው ጥረት ወሳኝ ሚና በመጫወት ማህበራዊ ሃላፊነቱን በመወጣት ላይ ይገኛል፡፡ ከዚሁ አንፃር ኩባንያችን...

በጠፉ የሞባይል አገልግሎት ቁጥሮች (ሲም ካርዶች) ከሚፈፀሙ ወንጀሎች እራስዎን ይጠብቁ!

ኩባንያችን የተለያዩ የቴሌኮም ማጭበርበር ወንጀል ድርጊቶችን ለመከላከል የሚያስችሉ የአደረጃጀት፣ የአሰራር ስርዓት ፣ በቴክኖሎጂ የታገዘ የቁጥጥርና የክትትል ሥራ እንዲሁም ከፀጥታ እና ከፍትህ አካላት ጋር በመቀናጀት በድርጊቱ የተሰማሩ አካላትን ለፍርድ እንዲቀርቡ በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡ በዚህ የማጭበርበር ድርጊት ላይ የተሰማሩ ወንጀለኞች ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ደግሞ ከደንበኞች እጅ የጠፉ የሞባይል መስመሮችን (ሲም ካርዶችን)...

Call For Hire

Contact Center Advisor Call for Hiring It is recalled that ethio telecom has made interview for contact center advisor position. Accordingly, You are Selected for the position you have been applied. Please report to Ethio telecom Head Office Room No.104 March 11, 2020...