ገንዘብ ይላኩ እና ይቀበሉ

በየትኛውም የሀገሪቱ ክፍል ለሚኖሩ የቴሌብር አገልግሎት ተጠቃሚ ለሆኑም ላልሆነም ቤተሰቦችዎ፣ ጓደኞችዎ ወይም ለሚወዷቸው ሰዎች ገንዘብ በፍጥነት ለመላክ ያስችልዎታል፡፡

 • ወደ *127# መደወል ወይም ወደ ቴሌብር ሞባይል መተግበሪያ ይግቡ
 • ገንዘብ ይላኩ’ የሚለውን ይምረጡ
 • የተቀባዩንስልክቁጥርያስገቡ/ይምረጡ
 • የሚልኩትን የገንዘብ መጠን ያስገቡ
 • የሚስጥር ቁጥር (PIN) ያስገቡ
 • የሚልኩትን የገንዘብ መጠንናለማንእንደሚልኩ እሺ ወይም ገንዘብ ላክ የሚለውን ያረጋግጡ።
 • ገንዘብ መላክዎን የሚያረጋግጥ መልእክትወዲያውኑ ይላክልዎታል።
 • ወደ *127# መደወል ወይም ወደ ቴሌብር ሞባይል መተግበሪያ ይግቡ
 • ገንዘብ ይላኩ’ የሚለውን ይምረጡ
 • የተቀባዩንስልክቁጥርያስገቡ/ይምረጡ
 • የሚልኩትን የገንዘብ መጠን ያስገቡ
 • የሚስጥር ቁጥር (PIN) ያስገቡ
 • የሚልኩትን የገንዘብ መጠንናለማንእንደሚልኩ እሺ ወይም ገንዘብ ላክ የሚለውን ያረጋግጡ።
 • ገንዘብ መላክዎን የሚያረጋግጥ መልእክትወዲያውኑ ይላክልዎታል።

ከባንክ ወደ
ቴሌብር አካውንት
ገንዘብ የማስተላለፍ ሂደቶች

ኢንተርኔት ባንኪንግ

  1. ወደ https://ib.myamole.com/bwinternet/#/ በመሄድ ወደ አካወንትዎ ይግቡ
  2. ለመክፈል እና ለማስተላለፍ 
  3. ወደ ቴሌብር ለማስተላለፍ  
  4. ቀጣይ ሂደቶችን በመከተል ገንዘብ ወደ ቴሌብር ያስተላልፉ

በሞባይል መተግበሪያ

  1. ወደ አሞሌ መተግበሪያ ይግቡ
  2. ለማስተላለፍ
  3. ወደ ቴሌብር
  4. ተቀናሽ የሚደረግበትን አካውንት ይምረጡ
  5. Fetch
  6. የሞባይል ቁጥር ያስገቡ
  7. የገንዘብ መጠን ያስገቡ
  8. ያስተላልፉ

በአጭር ቁጥር (*996#)

  1. *996# በመደወል 1ን ያስገቡ
  2. የሚስጢር ቁጥር ያስገቡ ከዛ  2ን ያስገቡ
  3. 8ን ያስገቡ (በቴሌብር ለማስተላለፍ)
  4. ተቀናሽ የሚደረግበትን አካውንት በመምረጥ ይላኩ የሚለውን ይጫኑ
  5. የገንዘብ መጠን ያስገቡ
  6. ለማረጋገጥ 1ን በማስገባት ይላኩ የሚለውን ይጫኑ

 1. *812# ይደውሉ
 2. የሚስጥር ቁጥርዎን ያስገቡ
 3. 7 ቁጥርን በማስገባት ወደ ቴሌብር ገንዘብ ማስተላለፍ የሚለውን ይምረጡ
 4. ገንዘቡ የሚላክበትን የቴሌብር ሞባይል ቁጥር ያስገቡ
 5. የሚልኩትን የገንዘብ መጠን ያስገቡ
 6. ተቀናሽ የሚደረግበትን አካውንት ቁጥር ይምረጡ
 7. 1 ቁጥር በማስገባት ያረጋግጡ

 1. የመለያ ቁጥር እና የሚስጥር ቁጥር ያስገቡ
 2. አካውንት ይምረጡ
 3. ቴሌብር የሚለውን ይምረጡ
 4. የስልክ ቁጥር እና የብር መጠን በማስገባት ለማስተላለፍ የሚለውን ይጫኑ
 5. ይጨርሱ የሚለውን ይጫኑ

 1. ኦንላይን ባንኪንግ የሚለውን ይጫኑ
 2. መለያ ቁጥርዎን ያስገቡ
 3. የይለፍ ቁጥርዎን በማስገባት ይግቡ የሚለውን ይጫኑ
 4. ከአካውንት ወደ ቴሌብር የሚለውን ይምረጡ
 5.  መመሪያውን በመከተል ያለጋግጡ የሚለውን ይጫኑ

 1. *866# ይደውሉ
 2. የሚስጢር ቁጥርዎን ያስገቡ
 3. 8 ቁጥርን በማስገባት ወደ ቴሌብር ገንዘብ ማስተላለፍ የሚለውን ይምረጡ
 4. የሚልኩትን የገንዘብ መጠን ያስገቡ
 5. ተቀናሽ የሚደረግበትን አካውንት ቁጥር ይምረጡ
 6. ገንዘቡ የሚላክበትን የቴሌብር ቁጥር ያስገቡ
 7. 1 ቁጥር በማስገባት ያረጋግጡ

 1. *881# ይደውሉ
 2. ባለ 4 አሃዝ "የሚስጢር ቁጥርዎን ያስገቡ
 3. 4 ቁጥር በማስገባት "ቴሌብር አገልግሎት" የሚለውን ይምረጡ
 4. 1 ቁጥር በማስገባት "ወደ ቴሌብር ገንዘብ ያስተላልፉ" የሚለውን ይምረጡ
 5. ተቀናሽ የሚደረግበትን "አካውንት ቁጥር" ይምረጡ
 6. ገንዘብ የሚላክበትን "ስልክ ቁጥር" ያስገቡ
 7. የሚልኩትን የገንዘብ መጠን ያስገቡ 
 8. ባለ 6 አሃዝ "የሚስጢር ቁጥርዎን" ያስገቡ
 9. በተሳካ ሁኔታ ገንዘብ ማስተላለፍዎትን የሚገልፅ ማረጋገጫ ይደርስዎታል

 1. *811# ይደውሉ
 2. "የሚስጢር ቁጥር" ያስገቡ
 3. 4 ቁጥር በማስገባት "ብር ለመላክ" የሚለውን ይምረጡ
 4. ተቀናሽ የሚደረግበትን የሂሳብ ቁጥር ይምረጡ
 5. 3 ቁጥር በማስገባት "ውጫዊ ገንዘብ ማስተላለፍ" የሚለውን ይምረጡ
 6. 1 ቁጥር በማስገባት "ቴሌብር ሞባይል መኒ" የሚለውን ይምረጡ
 7. ገንዘብ ማስተላለፍ የፈለጉበትን የቴሌ መጠቀሚያ ስልክ ቁጥር ይፃፉ
 8. "የገንዘብ መጠን" ያስገቡ
 9. "ተጨማሪ መረጃ" የሚል ሳጥን ሲመጣልዎት ገንዘቡን የሚልኩበትን ምክንያት ይፃፉ
 10. "የሚስጢር ቁጥር" ያስገቡ

በሞባይል መተግበሪያ

 1. የእናት ሞባይል መተግበሪያ በመክፈት "ይግቡ" የሚለውን ይጫኑ
 2. የሚስጥር ቁጥር አስገብተው “ያስገቡ” የሚለውን ይጫኑ
 3. ግብይትን ይምረጡ
 4. ወደ ቴሌብር ያስተላልፉ የሚለውን ይጫኑ
 5. አካውንት ይምረጡ፣የስልክ ቁጥር ፣ የብር መጠን፣ እና "Particularsበማስገባት "ያስገቡ" የሚለውን ይጫኑ
 6. ያረጋግጡ የሚለውን ይጫኑ
 7. በመጨረሻም የተቀባዩን ስልክ ቁጥር እና የግብይት ቁጥር የያዘ የማረጋገጫ መልዕክት ይድርስዎታል፡፡

በአጭር ቁጥር

 1. *845# ይደውሉ
 2. የሚስጥር ቁጥር ያስገቡ
 3. 3ን ያስገቡ “ገንዘብ ለማስተላለፍ” ለመምረጥ
 4. 5ን ያስገቡ “ወደ ቴሌብር ለማስተላለፍ” የሚለውን ለመምረጥ
 5. ተቀናሽ የሚደረግበትን አካውንት ይምረጡ
 6. የቴሌብር አገልግሎት ቁጥር ያስገቡ
 7. የብር መጠን ያስገቡ
 8. ማስታወሻ ያስገቡ
 9. ለማረጋገጥ 1ን ሲያስገቡ የማረጋገጫ መልዕክት ይደርስዎታል

በሞባይል መተግበሪያ

 1. ወደ አቢሲኒያ ሞባይል መተግበሪያ ይግቡ
 2. በጎን ከሚገኘው ማውጫ ላይ ይክፈሉ ወይም ያስተላልፉ የሚለውን ይጫኑ
 3. ወደቴሌብር የሚለውን ይጫኑ
 4. ወደራስዎ ለማስተላለፍ “ON” የሚለውን ይጫኑ
 5. ተቀናሽ የሚደረግበትን አካውንት ይምረጡ
 6. ለሌላ ለማስተላለፍ የአገልግሎት ቁጥሩን ያስገቡ
 7. የብር መጠን ያስገቡ
 8. ይቀጥሉ የሚለውን ይጫኑ
 9. ያስተላልፉ የሚለውን ይጫኑ

 

 

በአጭር ቁጥር

 1. *901# ይደውሉ
 2. ባለ 4 አሀዝ የሚስጥር ቁጥርዎን ያስገቡ
 3. 3ን ያስገቡ “ገንዘብ ለማስተላለፍ” ለመምረጥ
 4. 3ን ያስገቡ “ወደ ቴሌብር ለማስተላለፍ” የሚለውን ለመምረጥ
 5. 1ን ወደራስዎ አካውነት ወይም 2ን ለሌላ አካውንት ይጫኑ
 6. ተቀናሽ የሚደረግበትን አካውንት ይምረጡ
 7. የብር መጠን ያስገቡ
 8. አስተያየት ያስገቡ(ካስፈለገ)
 9. ለማረጋገጥ 1ን ሲያስገቡ የማረጋገጫ መልዕክት ይደርስዎታል

በመተግበሪያ

 1. አዋሽ ዋሌት መተግበሪያ በመክፈት የሚስጥር ቁጥር ያስገቡ
 2. ቴሌብርን ይምረጡ
 3. ለራስዎ የሚለውን ይምረጡ እና የቴሌብር አገልግሎት ቁጥር ያስገቡ ወይም ለሌላ የሚለውን መርጠው የቴሌብር አገልግሎት ቁጥር ያስገቡ
 4. የገንዘብ መጠን ያስገቡ
 5. ተቀናሽ የሚደርገበት አካውንት ይምረጡ
 6. ያረጋግጡ የሚለውን ይጫኑ
 7. የማረጋገጫ መልዕክት ይደርስዎታል