ወርሃዊ ደመወዛቸው በቴሌብር ለሚከፈላቸው የግል እና የመንግስት ተቋማት ሰራተኞች ለደሞዝ መዳረሻ እስከ 50,000 ብር ድረስ ብድር እንዲያገኙ የሚያስችሉ የብድር አማራጮች ናቸው፡፡
እስከ ደሞዝዎ ቴሌብር አድራሽ አለልዎ፡፡
ደሞዛቸውን በቴሌብር ለሚቀበሉ በአማራጭነት የቀረበ የአነስተኛ ብድር አገልግሎት
| የብድር ዓይነት | የብድር መጠን | የአገልግሎት ክፍያ | የመመለሻ ጊዜ | የተፈቀደ የአድራሽ መጠን |
|---|---|---|---|---|
| ቴሌብር አድራሽ | የደሞዝዎን 25% | 4% | 1 ወር | ከ100 ብር እስከ 50,000 ብር |
| የደሞዝዎን 50% | 8% | 2 ወር | ||
| የአንድ ወር ደሞዝ | 10% | 3 ወር | ||
| የአንድ ወር ደሞዝ | 14% | 4 ወር |
By continuing to use this website, you consent to the use of cookies in accordance with our Cookie Policy.
Accept