ኢትዮ ቴሌኮም ፋይበር ኦፕቲክ ኢንስፔክሽን ማይክሮስኮፕ (Fiber Optic Inspection Microscope) ለማቅረብ ብቁ የሆኑ ተጫረቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ ማስታወቂያ 

ኢትዮ ቴሌኮም ፋይበር ኦፕቲክ ኢንስፔክሽን ማይክሮስኮፕ (Fiber Optic Inspection Microscope.) ለማቅረብ ብቁ የሆኑ ተጫረቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ በጨረታው(ጨረታ ቁጥር 4275357) ለመሳተፍ ፍላጎት ያላቸው  ድርጅቶች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ መቶ ብር በመክፈል ከታች በተገለፁት ድህረ ገፆች ላይ ማግኘት ይችላሉ፡፡

ጨረታው ከ ግንቦት 25 2017፣ ቀን ጀምሮ እስከ ሰኔ 16  ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ ክፍት ሆኖ ይቆያል፡፡ ማንኛውም ተጫራች እስከ  ሰኔ 16 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 11:30 ሰዓት ድረስ የጨረታ መወዳደሪያ ሰነዱን በኢትዮ ቴሌኮም ዋናው መ/ቤት ቢሮ ቁጥር 211 ማስገባት ይኖርበታል፡፡

ማስታወሻ ፡-
  • ኢትዮ ቴሌኮም የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  • ጨረታውን በ ከፊል መወዳደር አይቻልም፡፡

Share This Post:

Share on facebook
Share on telegram
Share on twitter
Share on linkedin
Share on reddit
Share on pinterest
Share on tumblr
Share on whatsapp

Follow Us

Recent Posts

ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ በጨረታ ቁጥር SR/SC/001/2026 ሪጅን ዕቃ ታሽጎ የመጣበት የእንጨት ሳጥን፣ የእንጨት የዕቃ ማስቀመጫ ፓለት ፣የእንጨት ድራም፣ያገለገሉ ምሰሶዎች፣ያገለገሉ ፕላስቲክ ቱቦ እና ከአገልግሎት ተመላሽ (ያገለገሉ) ብረታብረቶች ባሉበት ሁኔታ ለሕጋዊ ድርጅቶች (ግለሶች) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

Read More »

ኢትዮ ቴሌኮም ፋይበር ክሌቨር, ኦፕቲካል ፋይበር ክሌቨር ብሌድ, ፋይበር ኦፕቲክ ስፕላይስ ፕሮቴክሽን ስሊቭ እና 12V/5V ኮንቨርተር ኬብል ( (Fiber Cleaver, Optical Fiber Cleaver Blade, Fiber Optic Splice Protection Sleeve and 12V/5V Converter Cable) ለማቅረብ ብቁ የሆኑ ተጫረቾችን በጨረታ ቁጥር 4286952,4286950 and 4286948 በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Read More »
Archives