የጨረታ ማስታወቂያዎች

ጨረታ

የተለያዩ የጨረታ ማስታወቂያዎቻችንን ይመልከቱ !

Bid icon

ጨረታ ማስታወቂያ

ያገለገሉ ጄኔሬተሮች፤ማንሆል ኮንክሪት ማምረቻ ማሽን፤አሳንሰር ሊፍቶች (Elevetors) እና መፈተሻ በሮች (Human Walkthrough) ሽያጭ ጨረታ ቁጥር FD/A&FR/03/2016 ማስታወቂያ ኢትዮ ቴሌኮም የተለያዩ...

ተጨማሪ ያንብቡ

ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ምሥራቅ ሪጅን የተለያዩ ያገለገሉ

ያገለገሉ ፈርኒቸሮች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ምሥራቅ ሪጅን በሞጆ ከተማ ቴሌ ቅጥር ግቢ ውስጥ የሚገኙ የተለያዩ ያገለገሉ ፈርኒቸሮችን ግዢ ፍላጎቱ ላላቸው ድርጅቶች ግለሰቦች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በዚሁ መሰረት በጨረታ ለመሳተፍ የሚፈልግ ግለሰብ/ድርጅት የጨረታ ሰነድ ለመግዛት በሚመጡበት ወቅት ድርጅት ከሆነ የዘመኑን ግብር የከፈሉና የታደሰ የንግድ ፍቃድ፣ ግለሰብ ከሆነ የታደሰ መታወቂያ ወይም ማንነታቸውን የሚገልጽ ማስረጃ ዋናውን እና ኮፒ ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ 1. ተጫራቾች ዝርዝር መግለጫ የያዘውን የጨረታ ሰነድ ከጥር 27 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ እስከ የካቲት 13...

ተጨማሪ ያንብቡ

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ማስታወቂያ SC/L/WRM/001/2016 ኢትዮ ቴሌኮም አዳዲስ እና ከአገልግሎት የተመለሱ የተለያዩ የሞይባል እና መደበኛ ስልክ ቀፎዎች፣ የተለያዬ የመኪና መለዋወጫዎች፣ የተለያዩ ፖወር ዕቃዎች፣...

ተጨማሪ ያንብቡ

የጨረታ ማስታወቂያ

 የጨረታ ማስታወቂያ SC/L/WRM/005/2015 ኢትዮ ቴሌኮም አዳዲስ እና ከአገልግሎት የተመለሱ የተለያዩ የሞይባል እና መደበኛ ስልክ ቀፎዎች፣ የፖወር ዕቃዎች፣ የእንጨት ፓሌቶችን ፣ የሥራ...

ተጨማሪ ያንብቡ

ኢትዮ ቴሌኮም አዳዲስ እና ከአገልግሎት የተመለሱ የተለያዩ የሞይባል እና መደበኛ ስልክ ቀፎዎች፣ የተለያዩ የመኪና መለዋወጫዎች፣ የተለያዩ ፖወር ዕቃዎች፣ የእንጨት ፖሎች፣ የሥራ መገልገያ መሳሪያዎች፣…

የጨረታ ማስታወቂያ SC/L/WRM/003/2016 ኢትዮ ቴሌኮም አዳዲስ እና ከአገልግሎት የተመለሱ የተለያዩ የሞይባል እና መደበኛ ስልክ ቀፎዎች፣ የተለያዩ የመኪና መለዋወጫዎች፣ የተለያዩ ፖወር ዕቃዎች፣ የእንጨት ፖሎች፣ የሥራ መገልገያ መሳሪያዎች፣ የኘሪንተር ቀለሞች፣ የኔትወርክ ዕቃዎች፣ የቢሮ ፈርኒቸሮች፣ የኢንፎርሜሽን ሲስተም ዕቃዎች፣...

ተጨማሪ ያንብቡ

ጨረታ ማስታወቂያ

ያገለገሉ ጄኔሬተሮች፤ማንሆል ኮንክሪት ማምረቻ ማሽን፤አሳንሰር ሊፍቶች (Elevetors) እና መፈተሻ በሮች (Human Walkthrough) ሽያጭ ጨረታ ቁጥር FD/A&FR/03/2016 ማስታወቂያ ኢትዮ ቴሌኮም የተለያዩ ሞዴል ያላቸውን ያገለገሉ ጄኔሬተሮች፤ማንሆል ኮንክሪት ማምረቻ ማሽን፤አሳንሰር ሊፍቶች (Elevetors) እና መፈተሻ በሮች (Human Walkthrough) ባሉበት...

ተጨማሪ ያንብቡ

ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ምሥራቅ ሪጅን የተለያዩ ያገለገሉ ፈርኒቸሮችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

ያገለገሉ ፈርኒቸሮች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ምሥራቅ ሪጅን በሞጆ ከተማ ቴሌ ቅጥር ግቢ ውስጥ የሚገኙ የተለያዩ ያገለገሉ ፈርኒቸሮችን ግዢ ፍላጎቱ ላላቸው ድርጅቶች ግለሰቦች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በዚሁ መሰረት በጨረታ ለመሳተፍ የሚፈልግ ግለሰብ/ድርጅት የጨረታ ሰነድ ለመግዛት በሚመጡበት ወቅት ድርጅት ከሆነ የዘመኑን ግብር የከፈሉና የታደሰ የንግድ ፍቃድ፣ ግለሰብ ከሆነ የታደሰ መታወቂያ ወይም ማንነታቸውን የሚገልጽ ማስረጃ ዋናውን እና ኮፒ ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ 1. ተጫራቾች ዝርዝር መግለጫ የያዘውን የጨረታ ሰነድ ከጥር 27 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ እስከ የካቲት 13 ቀን 2016 ዓ.ም ከሰኞ እስከ ዓርብ በሥራ ሰዓት አዳማ ከተማ ኦሮሚያ ልማት ማህበር ሕንፃ 5ኛ...

ተጨማሪ ያንብቡ

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ማስታወቂያ SC/L/WRM/001/2016 ኢትዮ ቴሌኮም አዳዲስ እና ከአገልግሎት የተመለሱ የተለያዩ የሞይባል እና መደበኛ ስልክ ቀፎዎች፣ የተለያዬ የመኪና መለዋወጫዎች፣ የተለያዩ ፖወር ዕቃዎች፣ የእንጨት ፖሎች፣ የሥራ መገልገያ መሳሪያዎች ፣ የኔትወርክ ዕቃዎች፣ የቢሮ ፈርኒቸሮች፣ የኢንፎርሜሽን ሲስተም ዕቃዎች፣ የቤት ክዳን...

ተጨማሪ ያንብቡ

ያገለገሉ ተሸከርካሪዎች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ.

ኢትዮ ቴሌኮም ያገለገሉ የተለያየ ሞዴል ያላቸውን ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ዝርዝር መረጃ የያዘውን የጨረታ ሰነድ ተጫራቾች ከታህሳስ 1 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ታህሳስ 30 ቀን 2016 ዓ.ም ከኤክስትራ ቴንደር (www.extratenders.com)፣አፍሮ...

ተጨማሪ ያንብቡ

ኢትዮ ቴሌኮም ሰሜን አዲስ አበባ ዞን ጽ/ቤት ፈረንሳይ አካባቢ በሚገኘው ህንፃ ላይ የተወሰኑ ክፍት ክፍሎችን ማከራየት በመፈለጉ ለንግድ/ለቢሮ አገልግሎት ለመከራየት ፍላጎት ያላቸውን ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማከራየት ይፈልጋል

                                                                     ...

ተጨማሪ ያንብቡ

ኢትዮ ቴሌኮም ለድርጅቱ አገልግሎት የማይሰጡ የተለያዬ ዓይነት ሞዴል ያላቸው አገልግሎት ላይ ያልዋሉ አዳዲስ ኘሪንተሮችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

 በድጋሜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ SC/L/WRM/004/2015 ኢትዮ ቴሌኮም ለድርጅቱ አገልግሎት የማይሰጡ የተለያዬ ዓይነት ሞዴል ያላቸው አገልግሎት ላይ ያልዋሉ አዳዲስ ኘሪንተሮችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ከሰኔ13 ቀን 2ዐ15 ዓ.ም እስከ...

ተጨማሪ ያንብቡ

የጨረታ ማስታወቂያ

 የጨረታ ማስታወቂያ SC/L/WRM/005/2015 ኢትዮ ቴሌኮም አዳዲስ እና ከአገልግሎት የተመለሱ የተለያዩ የሞይባል እና መደበኛ ስልክ ቀፎዎች፣ የፖወር ዕቃዎች፣ የእንጨት ፓሌቶችን ፣ የሥራ መገልገያ መሳሪያዎች ፣ የኔትወርክ ዕቃዎች፣ የቢሮ ፈርኒቸሮች፣ የቤት ክዳን ቆርቆሮዎች፣ ቁርጥራጭ ካርቶኖች፣ ወረቀቶች፣ የእንጨት ማሸጊያ...

ተጨማሪ ያንብቡ

ኢትዮ ቴሌኮም ለኩባንያው አገልግሎት የማይሰጡ አዳዲስ አገልግሎት ላይ ያልዋሉ የተለያየ ዓይነት ሞዴል ያላቸው ኘሪንተሮችን፤ ለመሸጥ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ፡፡ ጨረታ ቁጥር፡ SC/L/WRM/004/2015

የጨረታ ቁጥር የጨረታው ሰነድ ሽያጭ የሚጀምርበት ቀን የጨረታ መዝጊያ ቀንና ሰዓት የጨረታው መክፈቻ ቀን እና ሰዓት SC/L/WRM/004/2015 ግንቦት 5/2015 ግንቦት 21 ከቀኑ 11:3ዐ ግንቦት 22 ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ኢትዮ ቴሌኮም ለኩባንያው አገልግሎት የማይሰጡ አዳዲስ አገልግሎት...

ተጨማሪ ያንብቡ