የዌቭ ሌንግዝ አገልግሎት ዌቭ ሌንግዝ በፋይበር ኦፕቲክ አማካይነት የሚቀርብ ከፍተኛ የባንድዊድዝ አቅም እና ፍጥነት ያለዉ የዳታ እና ኢንተርኔት አገልግሎት ነው፡፡ ጥቅሞች ከፍተኛ የመረጃ ደህንነት ፍላጎት ላላቸው ድርጅቶች የሚያገለግ ሲሆን ይህ አገልግሎት እያንዳንዱ የዳታ ቻናል ከሌላኛው በዌቭ ሌንግዝ (frequency) ስለሚለያይ በመረጃ ፍሰቱ ላይ ምንም አይነት የዳታ መደራረብ አይፈጠርም። በተጨማሪም የዌቭ ሌንግዝ አገልግሎት ከመደበኛው የኢንተርኔት አገልግሎት በተለየ መስመር ስለሚሰጥ ከደህንነት ስጋት ነጻ ነው። እራሱን በቻለ መስመር ከፍተኛ ባንድዊድዝ የሚሰጥ በመሆኑ ከትራፊክ መጨናነቅ ነጻ በሆነ ከፍተኛ ፍጥነት ባለው አገልግሎት በማገዝ የቢዝነስ ስራዎን ውጤታማ ያደርጋል፡፡ ደንበኞች ከኩባንያችን ጋር የአገልግሎት አሰጣጥ ስምምነት (SLA) የሚገቡ በመሆኑ የተሻለ የጥገና እና አገልግሎት አሰጣጥ ይስተናገዳሉ እንዲሁም ከፍተኛ ፍጥነት እና አስተማማኝ አገልግሎት ያገኛሉ፡፡ ዌቭ ሌንግዝ (ያለ ፒዛ ሣጥን (EDGE OTN)) ያለ ዉል ፍጥነት (ሜጋ ባይት በሰከንድ)የክልል ፒ3 (P3) ዋጋየክልል P2 ዋጋ1 ጊጋ ባይት በሰከንድ181,300224,002 ጊጋ ባይት በሰከንድ232,260256,5003 ጊጋ ባይት በሰከንድ258,100300,0004 ጊጋ ባይት በሰከንድ288,200356,8005 ጊጋ ባይት በሰከንድ287,100363,3208 ጊጋ ባይት በሰከንድ488,200605,27010 ጊጋ ባይት በሰከንድ574,000711,750 ያለ ዉል ፍጥነት (ሜጋ ባይት በሰከንድ)የሜትሮ P2 ዋጋየሜትሮ ፒ3 (P3) ዋጋ1 ጊጋ ባይት በሰከንድ52,30077,4152 ጊጋ ባይት በሰከንድ64,12096,1003 ጊጋ ባይት በሰከንድ81,210128,2304 ጊጋ ባይት በሰከንድ101,200158,1505 ጊጋ ባይት በሰከንድ117,600181,6608 ጊጋ ባይት በሰከንድ138,650207,02010 ጊጋ ባይት በሰከንድ162,760243,215 በ2 ዓመት ውል - 5% ቅናሽ ፍጥነት (ሜጋ ባይት በሰከንድ)የክልል P3 ዋጋየክልል P2 ዋጋ1 ጊጋ ባይት በሰከንድ172,235212,8002 ጊጋ ባይት በሰከንድ220,647243,6753 ጊጋ ባይት በሰከንድ245,195285,0004 ጊጋ ባይት በሰከንድ273,790338,9605 ጊጋ ባይት በሰከንድ272,745345,1548 ጊጋ ባይት በሰከንድ463,790575,00710 ጊጋ ባይት በሰከንድ545,300676,163 በ2 ዓመት ውል - 5% ቅናሽ ፍጥነት (ሜጋ ባይት በሰከንድ)የሜትሮ P2 ዋጋየሜትሮ ፒ3 (P3) ዋጋ1 ጊጋ ባይት በሰከንድ49,68573,5442 ጊጋ ባይት በሰከንድ60,91491,2953 ጊጋ ባይት በሰከንድ77,150121,8194 ጊጋ ባይት በሰከንድ96,140150,2435 ጊጋ ባይት በሰከንድ111,720172,5778 ጊጋ ባይት በሰከንድ131,718196,66910 ጊጋ ባይት በሰከንድ154,622231,054 በ3 ዓመት ውል 7% ቅናሽ ፍጥነት (ሜጋ ባይት በሰከንድ)የክልል P3 ዋጋየክልል P2 ዋጋ1 ጊጋ ባይት በሰከንድ168,609208,3202 ጊጋ ባይት በሰከንድ216,002238,5453 ጊጋ ባይት በሰከንድ240,033279,0004 ጊጋ ባይት በሰከንድ268,026331,8245 ጊጋ ባይት በሰከንድ267,003337,8888 ጊጋ ባይት በሰከንድ454,026562,90110 ጊጋ ባይት በሰከንድ533,820661,928 በ3 ዓመት ውል 7% ቅናሽ ፍጥነት (ሜጋ ባይት በሰከንድ)የሜትሮ P2 ዋጋየሜትሮ P3 ዋጋ1 ጊጋ ባይት በሰከንድ48,63971,9962 ጊጋ ባይት በሰከንድ59,63289,3733 ጊጋ ባይት በሰከንድ75,525119,2544 ጊጋ ባይት በሰከንድ94,116147,0805 ጊጋ ባይት በሰከንድ109,368168,9448 ጊጋ ባይት በሰከንድ128,945192,52910 ጊጋ ባይት በሰከንድ151,367226,190 በ5 ዓመት ውል - 10% ቅናሽ ፍጥነት (ሜጋ ባይት በሰከንድ)የክልል P3 ዋጋየክልል P2 ዋጋ1 ጊጋ ባይት በሰከንድ163,170201,6002 ጊጋ ባይት በሰከንድ209,034230,8503 ጊጋ ባይት በሰከንድ232,290270,0004 ጊጋ ባይት በሰከንድ259,380321,1205 ጊጋ ባይት በሰከንድ258,390326,9888 ጊጋ ባይት በሰከንድ439,380544,74310 ጊጋ ባይት በሰከንድ516,600640,575 በ5 ዓመት ውል - 10% ቅናሽ ፍጥነት (ሜጋ ባይት በሰከንድ)የሜትሮ P2 ዋጋየሜትሮ P3 ዋጋ1 ጊጋ ባይት በሰከንድ47,07069,6742 ጊጋ ባይት በሰከንድ57,70886,4903 ጊጋ ባይት በሰከንድ73,089115,4074 ጊጋ ባይት በሰከንድ91,080142,3355 ጊጋ ባይት በሰከንድ105,840163,4948 ጊጋ ባይት በሰከንድ124,785186,31810 ጊጋ ባይት በሰከንድ146,484218,894 ማስታወሻ ደንበኞች የ Pizza Box (AGO10) በራሳቸዉ የሚያቀርቡ ከሆነ ክፍያው በ21,873 ቅናሽ ያገኛሉ፡፡ ደንበኞች የረጅም ጊዜ ስምምነት ከፈጸሙ ተጨማሪ ቅናሽ ያገኛሉ፡፡ ሜትሮ - ሁለቱም ተጠቃሚዎች በአንድ ከተማ ውስጥ በ15 ኪ.ሜ ራዲየስ ውስጥ ከሆኑ እንደ ሜትሮ ይቆጠራል፡፡ ዶመስቲክ ወይም ሪጅናል - ሁለቱም ተጠቃሚዎች በአንድ ከተማ ውስጥ የሚገኙ ከሆነ እንደ ዶመስቲክ ይቆጠራሉ፡፡ P3 (protection level three): ይህን አማራጭ የመረጡ ደንበኞች አገልግሎቱን ያለ መጠባበቂያ መስመር የሚያገኙ ይሆናል፡፡ P2 (protection level two): ይህን አማራጭ የመረጡ ደንበኞች አገልግሎቱን ከመጠባበቂያ መስመር ጋር የሚያገኙ ሲሆን በዋናው መስመር የአገልግሎት መቋረጥ ቢያጋጥም አገልግሎቱን በተዘረጋላቸው መጠባበቂያ መስመር መቀጠል ይችላሉ፡፡ የተገለጹት ዋጋዎች ተ.እ.ታ ያካትታሉ፡፡ ለተጨማሪ መረጃ ወደ 980/994 ይደውሉ ወይም በአቅራቢያዎ ወደሚገኝ የሽያጭ ማዕከላችን ጎራ ይበሉ