ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የመኪና ኪራይ አገልግሎት ግዢ ጨረታ ማስታወቂያ

                                                                                      ቀን፡- 18/11/2017ዓ.ም

ኢትዮቴሌኮም በደቡብ ደቡብ ምዕራብ ሪጅን ጽ/ቤት በስሩ ለሚገኙት  ከተሞች ማለትም፤ ለወላይታ ሶዶ እና አከባቢዉ፣ አረካ፣ሆሳዕና፣ወልቅጤ፣እምድብር፣ቡታጅራ፣ወራቤ፣አርባምንጭ፣ሳዉላ፣ጅንካ፣ዱራሜ እና ሀላባ  ከዚህ በታች በተዘረዘሩ ሞዴሎች የመኪና ኪራይ አገልግሎት መግዛት ይፈልጋል Standard Double Cabin pick up 4WD /Model >2003G.C መኪና ክራይ አገልግሎት ግዢን ለማግኘት በጨረታ ቁጥር 4277296 የንግድ መኪና ኪራይ ፈቃድ ላላችሁ ተጫራቾች የወጣ ብሄራዊ ግልፅ ጨረታ፡፡  ስለዚህ  የመኪና ኪራይ ንግድ ፈቃድ ያላችሁ ድርጅቶች ፤ ከታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 (አስራ አምስት)ተከታታይ ቀናት የጨረታ ሰነዱን ከደ/ደ/ምዕ/ሪጅን  (ወላይታ ሶዶ) ሰፕላይ ቼይን እና ኮምፕልያንስ ክፍል፣ ቢሮ ቁጥር፡104 በአካል በመቅረብ የማይመለስ 300 ብር ከፍለው ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡ ጨረታዉ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ከደ/ደ/ምዕ/ሪጅን  (ወላይታ ሶዶ) ሰፕላይ ቼይን እና ኮምፕልያንስ  ክፍል፣ ቢሮ ቁጥር፡104 በቀን 05/12/2017 ዓ.ም ከቀኑ 04:00 ሰዓት ተዘግቶ በቀን 05/12/2017 ዓ.ም ከጠዋቱ በ4፡30 ሰዓት ይከፈታል፡፡

መስፈርቶች(A, Eligibility Requirements)

1.የጨረታ ማስከበሪያ 50,000.00 (ሃምሳ ሺህ ብር ብቻ) በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ማቅረብ የሚችል(Availability of Bid Security; 50,000.00 ETB)

2.የጨረታ ሰነድ ላይ ለመፈረም የሚያስችል የውክልና(Availability of Letter of Authorization to sign the bid offers;)

  1. የተጫራቾች በስነ ምግባር ደንቦች የመገዛት ቃል ኪዳን ሰነድ/ቅጽ(Availability of anti-bribery pledge form)
  2. የ2016 ዓ.ም ግብር የከፈለ እና የታደሰ(2017 ዓ.ም) ንግድ ፈቃድ ያለው (Bidders should have a valid and renewed trade license for the year 2017 E.C)
  3. የቫት እና የቲን ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል (Bidders should be VAT & TIN registered;
  4. የ2016 ዓ.ምታክስ ክሊራንስ ማቅረብ የሚችል (Bidders should produce tax clearance certificate of year 2016 E.C.

B, Technical requirements

A.) Minimum 4-year work experience up to June 2025

B) Company profile including personnel data

C) Compliance sheet  (  የአሟላለሁ ወይም አላሟላም መግለጫ)

 ማስታወሻ

መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለጠ በረጃ ስልክ ቁጥር 046-180-32-07

ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ደቡብ ምዕራብ ሪጅን ወለይታ ሶዶ

 

Share This Post:

Share on facebook
Share on telegram
Share on twitter
Share on linkedin
Share on reddit
Share on pinterest
Share on tumblr
Share on whatsapp

Follow Us

Recent Posts

Archives