ኢትዮ ቴሌኮም የአቧራ ማጽጃ (Dust Cleaning Blower) ለማቅረብ ብቁ የሆኑ ተጫረቾችን በጨረታ 4279113 በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

የጨረታ ማስታወቂያ ኢትዮ ቴሌኮም የአቧራ ማጽጃ (Dust Cleaning Blower) ለማቅረብ ብቁ የሆኑ ተጫረቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ በጨረታው (ጨረታ ቁጥር 4279113) ለመሳተፍ ፍላጎት ያላቸው ድርጅቶች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ መቶ ብር በመክፈል ከታች በተገለፁት ድህረ ገፆች ላይ ማግኘት ይችላሉ፡፡ ጨረታው ከ ታህሳስ 20፣ 2018 ቀን ጀምሮ እስከ ጥር14 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ክፍት ሆኖ ይቆያል፡፡ ማንኛውም ተጫራች እስከ ጥር 14 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 11:00 ሰዓት ድረስ የጨረታ መወዳደሪያ ሰነዱን በኢትዮ ቴሌኮም ዋናው መ/ቤት ቢሮ ቁጥር 206 ማስገባት ይኖርበታል፡፡ ጨረታው ፍላጎቱ ያላቸው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጥር 15 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት በዋናው መስሪያ ቤት ሁለተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 205 ይከፈታል :: ማስታወሻ ፡-
  • ኢትዮ ቴሌኮም የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  • ጨረታውን በ ከፊል መወዳደር ይቻላል፡፡
ኢትዮ ቴሌኮም

Share This Post:

Share on facebook
Share on telegram
Share on twitter
Share on linkedin
Share on reddit
Share on pinterest
Share on tumblr
Share on whatsapp

Follow Us

Recent Posts

Archives