ዑምራ የሮሚንግ ጥቅል የዑምራ ሥነ ሥርዐትን ለማከናወን ለሚያመሩ ምእመናንና ለተለያዩ ጉዳዮች ወደ ሳዑዲ ቅዱሳን ከተሞች ለሚያቀኑ ተጓዦች የተዘጋጀ፤ ልዩ የዑምራ ሮሚንግ ጥቅል በአማራጭ ከኢትዮ ቴሌኮም።በመንፈሳዊም ሆነ በንግድ ለሚደረጉ ጉዞዎች፣ ግንኙነቶችን ሳይቋረጡ እንደ ነበሩ ለማስቀጠል፤ ከአገር ውስጥ ኔትዎርክ በተጨማሪ በሌሎች የኔትዎርክ መዳረሻዎች ለመገልገል፤ ለተለያዩ ዐላማዎች በዐይነት የቀረበ ጥቅል። ዑምራ ጥቅል ዐይነት ድምፅ + ዳታየቆይታ ጊዜየቀረበው ጥቅልዋጋ በብርለ 15ቀናት500 ሜ.ባ + 75 ደቂቃ2430.00 1 ጊ.ባ + 150 ደቂቃ4800.00ድምፅ ብቻየቆይታ ጊዜየቀረበው ጥቅልዋጋ በብርለ 15 ቀናት90 ደቂቃ2100.00ለ 30 ቀናት180 ደቂቃ4100.00ዳታ ብቻየቆይታ ጊዜየቀረበው ጥቅልዋጋ በብርለ 15 ቀናት1.5 ጊ.ባ2100.00ለ 30 ቀናት3 ጊ.ባ4100.00 ደንብና ኹኔታዎች ብቁነትይህንየሮሚንግ ጥቅል፤ የኢትዮ ቴሌኮምን ቅድመ ክፍያ፣ ድኅረ ክፍያና ሁለቱንም በጋራ የሚጠቀሙ የሞባይል ደንበኞች አገልግሎቱን ማግኘት ይችላሉ። የአገልግሎት ወሰንይህ ጥቅልበሳዑዲ ዐረቢያ አገር ብቻ የሚወሰን ሲሆን፤ ከሳዑዲ ውጭ ባሉ አገራት የሚጠቀሙ ከሆነ በመደበኛ የሮሚንግ ጥቅል ታሪፍ ክፍያው የሚታሰብ ይሆናል። የቆይታ ጊዜየጥቅልአማራጮች እንደ ተቀመጠላቸው የአገልግሎት ጊዜ ገደብ፤ ለ15 ቀናት ወይም 30 ቀናት ውስጥ ብቻ ይቆያሉ።ከተቀመጠውጊዜ በላይ ጥቅሉ ካላለቀ ለ3 ቀናት ብቻ ተጨማሪ የቆይታ ጊዜ ያገኛሉ።የጥቅሉአጠቃቀምጥቅሉበሚከተሉት አገልግሎቶች ላይ ብቻ ተግባራዊ ይደረጋል፦በውጪአገራት የኔትዎርክ መዳረሻ ዳታ ለመጠቀም፣ወደ ኢትዮጵያ ጥሪዎችንለማድረግ፣ጥሪዎችንለመቀበል፣የዳታ አገልግሎት ለመጠቀም።የግዢ አማራጮችደንበኞች ጥቅሉን በሚከተሉት አማራጮች ማግኘት ይችላሉ፦ኢትዮ ገበታ (999#)TelebirrCRMMy Ethiotel AppChatbot ተጨማሪግዢዎችደንበኞች በቅድሚያ የገዙት ጥቅልሳያልቅ ተጨማሪ የዑምራ ጥቅሎችን መግዛት ይችላል።በአገር ውጭ ለሚገኙደንበኞች በtelebirr ወይም My Ethiotel መተግበሪያ የግዢ አማራጭ ጥቅሉን ማግኘት ይችላሉ። ከተፈቀደው ጥቅል በላይ ስላለው አጠቃቀምከተቀመጠው ጥቅል በላይ ለሆኑ አጠቃቀሞች፤ አሁን ባለው የሮሚንግ ታሪፍ መጠን መሠረት የሚከፈሉ ይሆናሉ። ማሳወቂያደንበኞች በሚከተሉት ጉዳዮች የአጭርጽሑፍ መልእክት ማሳወቂያ ይደርሳቸዋል፦ ጥቅሉንየገዙበት ማሳወቂያ፣75% የተጠቀሙበትማሳወቂያናጥቅሉንበሙሉ የጨረሱበት ማሳወቂያ።ማስታወሻ፦ ደንበኞች የዑምራን ጥቅሉ፤ ለራሳቸውምሆነ ለሌሎች ተጓዦች በስጦታ መላክ መግዛት ይቻላል።ለሁሉም ዋጋዎች ተጨማሪ እሴት ታክስና 15% ቫትን ያካተቱ ናቸው።