Uncategorized

Bringing New Possibilities

Uncategorized

ለቴሌብር ወኪሎቻችን እስከ 250 ሺህ ብር የሚያሸልም ለ3ወር የሚቆይ የግብይት ማነቃቂያ ፕሮግራም ተዘጋጀ

አስደሳች ዜና ለቴሌብር ወኪሎች! ለቴሌብር ወኪሎቻችን እስከ 250 ሺህ ብር የሚያሸልም ለ3ወር የሚቆይ የግብይት ማነቃቂያ ፕሮግራም ማስጀመሩን በደስታ እንገልጻለን በየወሩ ለ229 ከፍተኛ የግብይት መጠን ለሚያስመዘግቡ እና በዕጣ ለሚለዩ 114 ወኪሎች የ10 ሺህ ብር ሽልማት፤እንዲሁም በቀጣዮቹ 3 ወራት መጨረሻ በሃገር አቀፍ ደረጃ ከፍተኛ የግብይት መጠን ለሚያስመዘግቡ 3 ወኪሎች ለ1ኛ 250 ሺህ ብር፣ ለ2ኛ 150 ሺህ ብር እናለ3ኛ 100 ሺህ ብር ሽልማት አዘጋጅቷል።የቴሌብር ግብይትዎን  ያሳድጉ፤

Read More