በጠፉ የሞባይል አገልግሎት ቁጥሮች (ሲም ካርዶች) ከሚፈፀሙ ወንጀሎች እራስዎን ይጠብቁ!

ኩባንያችን የተለያዩ የቴሌኮም ማጭበርበር ወንጀል ድርጊቶችን ለመከላከል የሚያስችሉ የአደረጃጀት፣ የአሰራር ስርዓት ፣ በቴክኖሎጂ የታገዘ የቁጥጥርና የክትትል ሥራ እንዲሁም ከፀጥታ እና ከፍትህ አካላት ጋር በመቀናጀት በድርጊቱ የተሰማሩ አካላትን ለፍርድ እንዲቀርቡ በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡ በዚህ የማጭበርበር ድርጊት ላይ የተሰማሩ ወንጀለኞች ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ደግሞ ከደንበኞች እጅ የጠፉ የሞባይል መስመሮችን (ሲም ካርዶችን)...

read more

Call For Hire

It is recalled that ethio telecom has made interview for contact center advisor position. Accordingly, You are Selected for the position you have been applied. Please report to Ethio telecom Head Office Room No.104 March 11, 2020 only by having 10 (3X4)...

read more

ኢትዮ ቴሌኮም የብሮድባንድ ኢንተርኔት የአገልግሎት ማሻሻያ እና እጅግ ከፍተኛ የዋጋ ቅናሽ አደረገ

ኢትዮ ቴሌኮም  የብሮድባንድ ኢንተርኔት አገልግሎት ላይ የተለያዩ ማሻሻዎችን እና እጅግ ከፍተኛ የዋጋ ቅናሽ ማድረጉን ኩባንያው የካቲት 19 ቀን 2012 ዓ.ም በሸራተን አዲስ ሆቴል  ደንበኞቹ፣ አጋር ድርጅቶቹ እና ባለድርሻ አካላት በተገኙበት ስነ-ስርዓት አስታውቋል፡፡ ኩባንያው መንግስት የሀገሪቱን ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ እድገት ለማፋጠን ካለው ቁርጠኛ አቋም በመነሳት የሦስት ዓመት ስትራቴጂያዊ እቅድ ነድፎ ዘርፈ ብዙ...

read more

ኤል.ቲ.ኢ. አድቫንስድ የሞባይል ኢንተርኔት አገልግሎትን ለመጠቀም የሚያስችሉ ዝርዝር ሁኔታዎች

ኤትዮ ቴሌኮም ኤል.ቲ.ኢ. አድቫንስድ የተሰኘውን የሞባይል ኢንተርኔት አገልግሎት ከጥር 25 ቀን 2012 ዓ.ም ጀምሮ በሥራ አውሏል፡፡ ኤል.ቲ.ኢ. አድቫንስድ ከ4ጂ የሞባይል ኢንተርኔት አገልግሎት በፍጥነትም ሆነ በጥራት እጅግ ተሸሽሎ የቀረበ የሞባይል ኢንተርኔት አገልግሎት ነው፡፡ ኤል.ቲ.ኢ. አድቫንስድ የሞባይል ኢንተርኔት ጠቀሜታዎች የላቀ ፍጥነት ያለው የሞባይል ኢንተርኔት አገልግሎት መጠቀም የሚያስችል አገልግሎት ሲሆን...

read more

Details on LTE Advanced Mobile Internet Service

Ethio telecom launched LTE Advanced mobile service on February 3, 2020. LTE Advanced mobile service is an enhanced version of the conventional LTE connectivity, with major improvements to the speed and quality of the current 4G-LTE mobile service available in Addis...

read more

Ethio telecom Launches LTE Advanced Mobile Service

Ethio telecom has launched the state-of-the-art LTE Advanced mobile internet service on the 3rd of February 2020. We have also expanded the existing limited 4G LTE network coverage throughout Addis Ababa. Our LTE Advanced mobile internet service is availed in areas...

read more

ኢትዮ ቴሌኮም ኤል.ቲ.ኢ አድቫንስድ (LTE – Advanced) አገልግሎት በአዲስ አበባ ከተማ ተግባራዊ አደረገ

ኢትዮ ቴሌኮም በየጊዜው አዳዲስ አገልግሎቶችን በማቅረብ የደንበኞቹን እርካታ ወደ ላቀ ደረጃ ለማሸጋገር እያደረገ ያለውን ጥረት በመቀጠል ኤል.ቲ.ኢ አድቫንስድ (Long Term Evolution-Advanced) የሞባይል ኢንተርኔት አገልግሎት በአዲስ አበባ ከተማ የሞባይል ኢንተርኔት አጠቃቀም ከፍተኛ በሆነባቸው ቦታዎች ከጥር 25 ቀን 2012 ዓ.ም ጀምሮ በሥራ ላይ አዋለ፡፡ በተጨማሪም ኩባንያው ከ2007 ዓ.ም ጀምሮ በተወሰኑ...

read more