የጨረታ ማስታወቅያ

የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ሰነዱ መሸጥ የሚጀምርበት ቀን ፡ ሚያዚያ 16, 2011 ዓ.ምጨረታው የሚዘጋበት ቀን : ግንቦት 06, 2011ዓ.ም  ከቀኑ 5፡00 ሰዓት የጨረታ መስፈርቶች ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ምስራቅ ሪጅን በሰዲቃ፣መልካመና እና ሱዴ የጥበቃ ቤት፣ ሽንት ቤት እና አጥር ለማሰራት በግንባታ ዘርፍ የተሰማሩና ደረጃቸው GC/BC 8 እና ከዚያ በላይ የሆኑ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡በዚሁ...