ደንብና ሁኔታዎች | Terms and conditions

ለሃገር ውስጥ ጥሪ:- የተጠቃሚነት መብት፡ በዚህ ነፃ አገልግሎት ያልተገደበ ፕሪሚየም አገልግሎት ከሆኑ ደንበኞች በስተቀር ሁሉም የሞባል ደንበኞች መጠቀም ይችላሉ የአገልግሎቱ የቀይታ ጊዜ፡ አገልግሎቱ ለሶስት ተከታታይ ቀናት የሚቆይ ሲሆን ከጥር 6 ከቀኑ 7፡00 – ጥር 8 የሚቆይ ሲሆን ስጦታውም ለደንበኞች በየዕለቱ የሚበረከት ይሆናል የምስጋና ስጦታው ለሀገር ውስጥ ጥሪ ብቻ ያገለግላል፡፡ ለዓለም አቀፍ ጥሪ:- ...

የዓለም አቀፍ አየር ሰዓት መሙያ/ማስተላለፊያ አገልግሎት ደንብና መመሪያ

ከውጭ አገር ከሚገኝ ወዳጅ ዘመድዎ ወደ ሞባይል ስልክዎ በሚላክልዎ የአየር ሰዓት ፡- የሀገር ውስጥ ድምፅ ጥሪ ማድረግ እና አጭር መልዕክት መላክ ዓለም አቀፍ ድምፅ ጥሪ ማድረግ እና አጭር መልዕክት  መላክ የኢንተርኔት አገልግሎት መጠቀም የጥቅል አገልግሎቶችን መግዛት እንዲሁም በስጦታ መላክ እንዲሁም ሌሎች ተጨማሪ  የሞባይል አገልግሎቶችን  ( Value Added Services ) መጠቀም ይችላሉ በተጨማሪም እንደሚላክልዎ...

Monthly Telecom Bill Payment via Ebirr

Sorry! Content temporarily unavailable. Please try again later.     *********** Choose other options below Electronic Voucher Card (EVD) Commercial Bank of Ethiopia: Mobile Wallet (CBE-Birr) Internet Banking Branch offices Direct Debit Standing Order Mobile Wallet...

Monthly Telecom Bill Payment via M-BIRR

Sorry! Content temporarily unavailable. Please try again later.     *********** Choose other options below Electronic Voucher Card (EVD) Commercial Bank of Ethiopia: Mobile Wallet (CBE-Birr) Internet Banking Branch offices Direct Debit Standing Order Mobile Wallet...

በኤሌክትሮኒክ ቫውቸር (EVD) ሽያጭ ላይ በመሳተፍ የ 5% ቦነስ እንዲሁም የ 5% ኮሚሽን ተጠቃሚ ይሁኑ!

ለኢቪድ አገልግሎት ሽያጭ ለመመዝገብ የአጋሮቻችንን አድራሻ ከዚህ በታች ካለው ሰንጠረዥ ያገኛሉ፡፡ በሞባይል ካርድ ሽያጭ ላይ የተሰማሩ አጋር ድርጅቶች የሞባይል ካርድ መግዛት፣ማጓጓዝ እና ማከማቸት ሳይጠበቅባችው በይሙሉ የኤሌክትሮኒክ የአየር ሰዓት መሙያ አገልግሎት አማካኝነት ለሞባይል አገልግሎት ደንበኞች የአየር ሰዓት በመሸጥ የ5%  ኮሚሽን እንዲሁም አስከ ታህሳስ 21 ቀን 2012 ድረስ  የ5%  ማበረታቻ ማቅረባችን...

የቴሌኮም አገልግሎት ወርኃዊ ሂሳብዎን (ቢል) በቅድመ-ክፍያ ሞባይል ካርድ አማካኝነት ይክፈሉ

የቅድመ ክፍያ ሞባይል ካርድን በመጠቀም በአጭር የጽሑፍ መልዕክት፣ በራስ አገዝ አገልግሎት /IVR/ ወይም በዩ ኤስ ኤስ ዲ/USSD (አጭር ኮድ) አማካኝነት ወርሃዊ የአገልግሎት ሂሳብዎን መክፈል የሚችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡ 1 በአጭር የጽሑፍ መልዕክት አማካኝነት:- ሀ. እርስዎ የሚጠቀሙበትን የሞባይል አገልግሎት ሂሳብ ለመክፈል: *በካርዱ ላይ ያለውን ስውር ቁጥር# በመጻፍ ወደ 805 ይላኩ ለ. የሌላ ቴሌኮም...